መነሻ ገጽ yosef kefelegne
ተፃፈ በ

660 መጣጥፎች
The BiG Interviewቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“ከበፊትም ጀምሮ ቅዱስ ጊዮርጊስን ማሸነፍ ያስደስተኛል” ምንተስኖት ከበደ /አፍሪካ/ (ኢት.ቡና)

"ለኢትዮጵያ ቡና ስትጫወት የማሊያው ክብር ከነፍስህ እኩል ዋጋ እንዳለው ልታውቅ ይገባል" "ከበፊትም ጀምሮ ቅዱስ ጊዮርጊስን ማሸነፍ ያስደስተኛል" ምንተስኖት ከበደ /አፍሪካ/ (ኢት.ቡና) አፍሪካ የሚለው...

ዜናዎች

ኢንስትራክተር አንተነህ እሸቴ አረፈ

በካፍ ኢንስትራክተርነቱ ሲያገለግል የነበረው ኢንስትራክተር አንተነህ እሸቴ ዛሬ ለሊት ማረፉ ተሰምቷል። ኑሮውን በደቡብ አፍሪካ ያደረገው ኢንስትራክተሩ በካፍ የሚሰጡ ስልጠናዎች ላይ አሴሰር ሆኖ ሲሰራ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችፋሲል ከተማ

“ቅዱስ ጊዮርጊሶች እኛ ላይ ለመድረስ ሲሉ ተጨናንቀው ስለሚገቡ እናሸንፋቸዋለን” በረከት ደስታ /ፋሲል ከነማ/

  ሀትሪክ፡- በቅርቡ ትዳር መስርተሃልና መልካም ትዳር እንዲሆንልህ እመኛለሁ ትዳርን ግን እንዴት አገኘኸው? በረከት- ቆንጆ ነው ምንም አይል.. ተመችቶኛል ማለት ነው የምችለው… በልጅነት...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

“የፕምየር ሊጉን ዋንጫ የማንሳት ጉዟችንን ፋሲል ከነማን በመርታት እናስቀጥላለን” ጌታነህ ከበደ /ቅዱስ ጊዮርጊስ/

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 14ተኛ ሳምንት መርሃ ግብር እሁድ ሰኞና ማክሰኞ ሲቀጥል የእሁዱ 9 ሰዓት የፋሲል ከነማና የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ ትኩረት ስቧል፤ ቡድኖቹ ለዋንጫው...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኤሊያስ ማሞ ወደ አዳማ ከተማ አቅንቷል

ከደቂቃዎች በፊት በተገኘ መረጃ አዲሱ የአዳማ ከተማ አሰልጣኝ ዘርአይ ሙሉ የመጀመሪያውን ተጨዋች ለማስፈረም ተስማምቷል። የቀድሞ የድሬዳዋ ከተማ አምበል ኤሊያስ ማሞ የአሰልጣኙ የመጀመሪያ ፈራሚ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ሊግ ካምፓኒ የፋሲል ከነማ አመራሮችን አገደ

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እሁድ 9 ሰአት ላይ የሚደረገውን የፋሲል ከነማና የቅዱስ ጊዮርጊስ ወሳኝ ጨዋታ ላይ የፋሲል ከነማ የቦርድ አመራርና የደጋፊ ማህበርን አመራሮች እንዳይገቡ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎች

አዳማ ከተማ አሰልጣኝ ዘርአይ ሙሉን ለመቅጠር ወሰነ

ከሲዳማ ቡና በውጤት ማጣት የተሰናበተው አሰልጣኝ ዘርአይ ሙሉ አዳማ ከተማን ከወራጅ ቀጠና የማትረፍ አደራ ተሰጥቶት የአዳማ ከተማን ሃላፊነት ተረክቧል። አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው፣ አሰልጣኝ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

“አብዛኞቹ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሰልጣኞች ስሜታቸውን አፍነው ተቃጥለው ስለሚሄዱ የጨጓራ በሽተኛ ሆነዋል” አሰልጣኝ ፍሰሀ ጥዑመልሳን

ሰውየው እንዲህ ነው….“የአዲስ አበባ ስታዲየም አንግል በዘፈቀደ የተሰራ ነው በርካታ ኳሶች የተመለሱብን በዚህ ምክንያት ነው” አስገራሚው የአሰልጣኙ መግለጫ ቀጠለ… ከጨዋታው በፊት “የጅማ ስታዲየም...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎች

የአዳማ ከተማ ቀጣይ አሰልጣኝ ማንነት ውዝግብ ፈጥሯል

የአዳማ ከተማ ቀጣይ አሰልጣኝ ማንነት ውዝግብ ፈጥሯል ...የቀድሞ አሰልጣኝ አስቻለሁ ሀ/ሚካኤል ከክለቡ ተሰናብተዋል አዳማ ከተማ ውጤታማ እለመሆኑን ተከትሎ በአሰልጣኝ አስቻለሁ ሀ/ሚካኤል ምትክ ማን...