ባህርዳር ከተማ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ደረጃን ይዞ በማጠናቀቅ በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ እየተሳተፈ ይገኛል....የታንዛኒያውን አዛም በደርሶ መልስ የረታው ባህርዳር ከተማ የቱኒዚያውን ክለብ አፍሪካን...
👉"ለበጎ አድራጎት ስራና ህብረተሰቡን በቀላሉ ለማግኘት የዋሊያዊቹ አባላት ቅርብ ናቸው" አቶ ባህሩ ጥላሁን /የኢት. እግርኳስ ፌዴሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ/ በመላው ኢትዮጵያ ለሚካሄዱ የበጎ...
የቅዱስ ጊዪርጊሱ ምክትል አሰልጣኝ ሆኖ ያገለገለው አዲስ ወርቁ ለሱዳኑ ትልቅ ክለብ አልሂላል ለቀጣዮቹ ሁለት አመት ለመስራት ፊርማውን አኑሯል። በቀጣዮቹ ሁለት አመታት ለሱዳኑ አልሂላል...
ወልቂጤ ከተማን ባለፉት አመታት በፕሬዝዳንትነት የመሩት አቶ አበባው ሰለሞን ሃላፊነታቸውን በዛሬው ዕለት ሙሉ በሙሉ አስረክበዋል። ፕሪሚየር ሊጉ ሲጠናቀቅ በይፋ በቃኝ ያሉት አቶ አበባው...
የ2015 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአመቱ ወጣት ኮከብ ተጨዋች ተብሎ የተመረጠው ዮሴፍ ታረቀኝ በግብጹ አረብ ኮንትራክተር የሙከራ ዕድል ተሰጥቶት ዛሬ ለሊት 11 ሰአት ወደ...
👉 ፌዴሬሽኑ በበኩሉ እኔም አራት ክለቦችን አግጃለሁ ብሏል... ዓለም አቀፉ የእግርኳስ ማህበር ፊፋ ከተጨዋቾች ክፍያና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች የፕሪሚየር ሊጉን አምስት ክለቦች ላይ...
"የሜድሮክ ግሩፕ ተቋማት ያልከፈሉን ወደ 67 ሚሊዮን ብር አለን አሁንም ታግሰን ክፍያውን እንዲሰጡን እየጣርን ነው " " 8 አመት ሙሉ ተካሰናል ከአስራ አምስት...
በኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ ለረጅም አመታት በረዳት አርቢትርነት ያገለገሉት ኮሚሽነር ተስፋዬ ኦሜጋ የአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ምክትል ሃላፊ ሆነው ተሾሙ። በ1986 የዳኝነት ኮርስ...
*..... ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር የተፈጸመው የስያሜ መብት ስምምነቱ ይፋ አልተደረገም.... *..... የሽልማቱ ገንዘብም መቀራረብ አነጋጋሪ ሆኗል... የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident