በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ወሳኝ ድል ሲያሳካ ሸገር ከተማ እና ባህርዳር ከተማ በተመሳሳይ ሲያሸንፉ ፋሲል ከነማ እና መቻል ያለ...
የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና የግብ ዘብ ከዛሬ ምሽቱ ጨዋታ ውጪ ሆኗል። በትላንትናው ምሽት ዘገባችን እንደጠቆምነው የዛሬ አመት በሀገሩ ዩጋንዳ ፕሪምየር ሊግ ለኤክስፕረስ ቡድን...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽነ ፕሬዚዳንት እና ሌሎች ይመለከተናል ያሉ አካላት ዛሬ ባደረጉት ስብሰባ ቅዱስ ጊዮርጊስ እፎይ የሚልበት ውሳኔ ተወስኗል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ...
ዩጋንዳዊው የሲዳማ ቡና የግብ ዘብ ከማንኛውም እግር ኳስ ታግዷል። በዩጋንዳ ፕሪምየር ሊግ ባለፈው የውድድር ዘመን ኤክስፕረስ ለተባለ የሀገሩ ክለብ ሲጫወት ቡድኑ በኪታራ ቡድን...
መቐለ 70 እንደርታ ክለብ የሌለውን አጥቂ ወደ ክለቡ አምጥቷል። በአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም የሚመሩት መቐለ 70 እንደርታዎች ከቀናት በፊት አማካዩ ሀብታሙ ንጉሴን የግላቸው ያደረጉ...
ኢትዮጵያ መድን የአጋማሹን አራተኛውን ፈራሚ አግኝቷል። በአሰልጣኝ ገብረመድኅን ሐይሌ የሚመሩት የወቅቱ የሊጉ ሻምፒዮን ኢትዮጵያ መድን ከቀናቶች በፊት ከመቐለ 70 እንደርታ በውሰት ተከላካዩን አማኑኤል...
ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ አራተኛውን የአጋማሹን አዲስ ፈራሚ በእጃቸው አስገብተዋል። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሠ የሚመሩት እና በአጋማሹ የዝውውር መስኮት ጌቱ ሀይለማርያም ፣ አፈወርቅ ሐይሉ እና...
ሀዋሳ ከተማ የሊጉን መሪ መከተሉን ሲቀጥል አርባምንጭ ከተማ ነጥቡን ያሳደገበትን ጣፋጭ ውጤት አግኝቷል። በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስታዲየም ላይ ከመሪው ሲዳማ ቡና ዝቅ...
በአዳማ እና ሀዋሳ በተደረጉ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቸኛው የዕለቱ አሸናፊ ሲሆን ቀሪ ሦስት መርሀ ግብሮች ነጥብ በመጋራት ተቋጭተዋል። ምድገነት ሽረን ከፋሲል ከነማ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident