መነሻ ገጽ tewdros takele
ተፃፈ በ

559 መጣጥፎች
ኢትዮጵያን በውጪዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የኢትዮጵያን መለያ የመልበስ ፍላጎት ያለው በኖርዌይ የተወለደው ግብ ጠባቂ

ዋልያዎቹን ለማገልገል ትልቅ ህልም ያለው ቁመታሙ ግብ ጠባቂ ማነው ? ስሙ ዳንኤል ንጉሴ ስክሬትበርግ ይባላል ተወልዶ ያደገው በኖርዌይ ሲሆን በእናቱ ኢትዮጵያዊ በአባቱ ደግሞ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ለሌብነት ምቹ ወደ መሆን የቀረበው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ?

ለወትሮ ሀሜት የማያጣው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ትኩረት ሊሰጠው ወደ ሚገባው ምዕራፍ ተሸጋግሯል። የ2018 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር በሁለት ምድብ ተከፍሎ...

ዋልያዎቹዜናዎች

ድሬዳዋ ላይ የኢትዮጵያ እና ሳኦቶሜን የመልስ ጨዋታን የሚመሩ ዳኞችን አውቀናል

ዋልያዎቹ ድሬዳዋ ላይ ሳኦቶሜ እና ፕሪንስፔን በአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ የመልስ መርሀግብር ሲገጥሙ የሚመሩ ዳኞችን ሀትሪክ ስፖርት አረጋግጣለች። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2027 የአፍሪካ...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሱለይማን ሀሚድ እና መቐለ 70 እንደርታ ይለያዩ ይሆን ?

ከሰሞኑ ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር ቅሬታ ውስጥ የገባው የመስመር ተከላካዩ ለክለቡ ደብዳቤ አስገብቷል። ከሰሞኑ መነጋገሪያ ከሆኑ ጉዳዮች መካከል አንዱ የመቐለ 70 እንደርታ እና...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ሦስት ስመ ጥር አሰልጣኞች ሦስት ክለቦች ለማትረፍ በሀላፊነት ተረክበዋል

ላለመውረድ እየተጫወቱ የሚገኙ ሦስት የከፍተኛ ሊግ ክለቦች በሦስት የሚታወቁ አሰልጣኞች ይመራሉ። በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ ስር የሚገኘው በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግም በሁለት አጋጣሚዎች...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከነማ

አፄዎቹ ከአመታት በኋላ ጠቅላላ ጉባኤን ያከናውናሉ

የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች መልስ የሚያገኙበት እና ለውጦች የሚኖሩት ጠቅላላ ጉባኤ ዕሁድ ይከናወናል። ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በማደግ በአጭር ጊዜ ውስጥ ጠንካራ ተፎካካሪ ከሆኑ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የሳኦቶሚ እና ኢትዮጵያን ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታወቁ

ኢትዮጵያ እና ሳኦቶሜ የሚያደርጉትን ጨዋታ ሴኔጋላዊያን ዳኞች ይመሩታል። የአፍሪካ ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ያለበት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድኑ ከፊቱ ሁለት የደርሶ መልስ መርሀግብር ከሳኦቶሜ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ነገ ልምምዱን ይጀምራል

ከሳኦቶሜ እና ፕሪንስፔ ጋር የአፍሪካ ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ መርሀግብር ያለበት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ነገ አመሻሹን ልምምድ ይጀምራል። ለአፍሪካ ዋንጫ የቅደመ ማጣሪያ ጨዋታ ከሳኦቶሜ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሦስተኛ ተከታታይ ድሉን ወደ ካዝናው ከቷል

ለብሔራዊ ቡድን ከመቋረጡ በፊት ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች የተደረጉበት የሊጉ ጨዋታዎች ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሦስተኛ ተከታታይ ድሉን ሲያሳካ መቐለ እና ወላይታ ድቻ ነጥብ ተጋርተዋል። ወላይታ...