በመሸሻ ወልዴ የኢትዮጵያ ቡናው ሚኪያስ መኮንን የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊጉ ላይ ስለነበራቸው የእስካሁኑ የውድድር ተሳትፎና ስለምርጡ ትዝታ እንደዚሁም ደግሞ በድሬዳዋና በሐዋሳ ከተማ ስለሚኖራቸው ቀጣይ...
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን ከአንድ ዓመት በፊት የተቀላቀሉት ወልቂጤ ከተማዎች ለተጨዋቾቻቸው የፊርማ እና የሶስት ወር ወርሃዊ ክፍያን ካለመፈፀም ጋር በተያያዘ ተጨዋቾቹ ላለፉት ሶስት ቀናት...
“ለፍተናል፤ እንደ ቡድን ጥሩ ስላልነበርን ግን ውጤትን አጥተናል” “ለቅ/ጊዮርጊስ ከሻምፒዮንነት ውጪ የሚመጥነው ውጤት የለም፤ ዘንድሮ ግን ሁለተኝነቱ ትርጉም ስላለው ያን ውጤት ልናመጣለት ይገባናል”...
"ለአፍሪካ ዋንጫ ያለፍንበት የዛሬው ድል በፖለቲካና በብዙ ነገር የታመሰችሁን ውዲቷን ሀገራችንን አንድ ያደረግንበት ቀን ናት" የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተከላካይ አስቻለው ታመነ ዋልያዎቹ ከኮትዲቯር...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን /ዋልያዎቹ/ ካፒቴን ጌታነህ ከበደ በአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ ላይ ቡድናችን ከማዳጋስካር ጋር ስለሚያደርገው ጨዋታ እና ስለ ቡድናቸው አቋም እንደዚሁም ደግሞ...
ባህርዳር ከተማ ቤት ኪንግ ፕሪምየር ሊጉን አዳማ ከተማን በፍፁም ዓለሙ ብቸኛ እና ምርጥ ግብ 1-0 በማሸነፍ በሜዳው የነበረውን ቆይታ በጥሩ ውጤት አጠናቋል።ባህርዳር ከተማ...
"ጥሩ እግር ኳስ ተጨዋች ለመሆን ችሎታ ብቻ በቂ አይደለም፤ የራስ መተማመን ሊኖርህ ይገባል፤ እኔ እየተጓዝኩ ያለሁትም በዚሁ መልኩ ነው" "ድህነትን ሳንፈራ እግር...
"ጉዳቱ ሲደርስብኝ በደመነፍስ ውስጥ ስለነበርኩ ምንም ነገርን አላስታውስም፤ አሁን ወደ ጤንነቴ ተመልሻለሁ" "ሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብን የቡድኔን ጓደኞች እና ቤተሰቦቼን ከጎኔ ስለነበሩ አመሰግናችኋለሁ" ታሪክ...
በመሸሻ ወልዴ በቤት ኪንግ ፕሪምየር ሊጉ ጥሩ እንቅስቃሴን ከሚያሳዩ ተጨዋቾች መካከል አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ ቡናው ዊሊያም ሰለሞን የዘንድሮው ውድድር ከሌላው ጊዜ ተሽሎ የሚገኝና...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident