በአሁን ሰዓት በሸራተን አዲስ ሆቴል በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር እና ዲ ኤስ ቲቪ መካከል ይፋዊ ስምምነትን አስመልክቶ መግለጫ እየተሰጠ ይገኛል ። የዝግጅቱን...
በደብረዘይት ቢሾፍቱ ልምምዳቸውን እያካሄዱ የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ማላዊ የፊት መስመር አጥቂ ማስፈረማቸው ለማወቅ ተችሏል ፡፡ ፈረሰኞቹ ማላዊውን ሮቢን ንጋላንዴ ጁኒየርን እንዳስፈረሙ ሲታወቅ...
ከወራት በፊት ፈረሰኞቹን ለማሰልጠን የተስማሙት ኤርነስት ሚደን ዶርፕ አጥጋቢ ባልሆነ ምክንያት ከጥቂት ሳምንታት ቆይታ በኋላ ከፈረሰኞቹ ጋር ሊለያዩ ችለዋል ። ኤርነስት ሚደን...
ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር መለያየታቸው የተገለፀው ኤርነስት ሚደን ዶርፕ የሁለት ወር ደሞዝ በካሳ መልክ እንዲከፍሉ ሲገደዱ ከ ደቡብ አፍሪካው ማሪትዝበርግ ክለብ ከፍተኛ ፍላጎት...
በታንዛኒያ አስተናጋጅነት ከዛሬ ጀምሮ በሚካሄደው የሴካፋ ከ 20 ዓመት በታች ውድድር ላይ ኢትዮጵያዊያኖቹ ዳኞች ጨዋታዎችን እንደሚመሩ ይጠበቃል ። ውድድሩ በዛሬው ዕለት አንድ...
የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በአሁን ሰዓት የትላንትናውን ድል ተከትሎ አስተያየታቸውን በመስጠት ላይ ይገኛሉ ። በጋዜጣዊ መግለጫው ላይ የዋልያዎቹ አምበል አስቻለው ታመነ ባጋጠመው...
በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመመሩት ባህር ዳር ከተማዎች የቤኒናውዩን ግብ ጠባቂያቸውን ሀሪሰን ሄሱ ውል ለተጨማሪ አንድ ዓመት ማራዘማቸውን ለማወቅ ተችሏል ። ሀሪሰን...
በእልህ እና በቁጭት የዛሬውን ጨዋታ ከድንቅ እንቅስቃሴ ጋር ማሸነፍ የቻሉት ዋልያዎቹ በከፍተኛ ደስታ ላይ ይገኛሉ ። ከቀናት በፊት ኒጀር ላይ በሚያስቆጭ ሁኔታ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ወቅታዊ ሁኔታ እንዲሁም የነገውን ጨዋታ አስመልክቶ ከደቂቃዎች በፊት በፌዴሬሽኑ ፅ/ቤት ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል ፡፡ የፌዴሬሽኑ ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ባህሩ ጥላሁን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident