በዝውውር በንቃት በመሳተፍ ላይ ሚገኙት መቻሎች የአጥቂ ስፍራ ተጨዋቿን ቤዛዊት ንጉሴን ከ ሲዳማ ቡና ለማስፈረም ተስማሞቷል ። ቤዛዊት በሲዳማ ቡና በዘንድሮ የውድድር ዘመን...
በ አፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ተሳታፊ የሆኑት የጦና ንቦቹ ከ ተስፋ ቡድን ያደጉትን እና ያለፉት አመታት መጫወት የቻሉትን ኬኔዲ ከበደ እና ዮናታን ኤልያስ ለማቆየት...
በ 2017 ዓ.ም በሶሎዳ አድዋ መጫወት የቻለውን በረከት ብርሃኑ መዳረሻውን ቡናማዎቹ ቤት አድርጓል ። በረከት በ ኢትዮጵያ ቤሔራዊ ቡድን ሀ-17 በታች እንዲሁም...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በዛሬው እለት በወቅታዊ ጉዳይ በጁፒተር ሆቴል መግለጫ ሰቷል ። ከሰሞኑን የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ቡድን ወደ ካሰ የለከው ከስ...
አህመድ ሁሴን በ አርባምንጭ ከተማ ለመቆየት የተስማማ የመጀመሪያው ተጨዋች ሲሆን አህመድ በ አዞዎቹ ቤት ያለፉትን አራት አመታት ግልጋሎት መስጠት ችሏል ። ሌላላኝ ውሉን...
አክስዮን ማህበሩ አስቸኳይ ጉባኤውን በካፒታል ሆቴል ያደረገ ሲሆን በ 4ኛው እና 5ኛው መደበኛ ጉባኤ የተወሰዱ ቪዲዮ ለክለብ ተሳታፊዎች ማቅርብ ችለዋል በዛሬው ጉባኤ ላይ...
ኢትዮጵያ በመወከል በቻን ውድድር ላይ የሚገኘው ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ዛሬ ምሽት የሚደረገውን ተጠባቂ ጨዋታ ይመራል። ጨዋታው በሴኔጋል እና ናይጄሪያ መካከል በዛንዚባር አማን...
የጊዮን ንግስቶቹ በቀጣዩ አመት ተፎካካሪ ለመሆን ተንካራ ዝውውር እያደረጉ የሚገኙ ሲሆን ተጨማሪ ሁለት ተጨዋቾች ማስፈረም ችለዋል። በዛሬው ባህርዳር ከተማን የተቀላቀለችው ሳሮን ሰመረ ናት...
የዝውውር ዜና ቡድኑን በቀጣይ አመት ተፎካካሪ ለማድረግ በማቀድ ከፍተኛ ዝውውር በማድረግ ላይ የሚገኙት የጊዮን ንግስቶቹ የሁለት ተጨማሪ ተጨዋቾች ውል አጠናቀዋል ። በዛሬ እለት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident