መነሻ ገጽ Fitsum Nigusse fitsum
ተፃፈ በ

230 መጣጥፎች
ዜናዎች

ፋሲል ተከላካይ አስፈርሟል

የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ቦርድ ፕሬዚዳንት እና የጎንደር ከተማ ከንቲባ አቶ ቻላቸው ዳኛው ከቦርድ አባሎች እንዲሁም ከአሰልጣኝ አባላቶች ጋር ጎንደር ላይ ባደረጉት ስብሰባ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሰባተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ደስታ ዋሚሾ(ሀዲያ ሆሳዕና) የመታወቂያ ቁጥር EFF-17-0021 ረቡዕ ጥቅምት 27 2017 ዓ.ም. ክለቡ ከድሬደዋ ከተማ ጋር ባደረገው የ7ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 90+9 ኛ...

ሀምበሪቾ ድራሜየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ሀምበርቾ ዱራሜ ከከፍተኛ ሊግ ውድድር ተሰረዘ

በ23/2/2017ዓ/ም ሀምበርቾ እግር ኳስ ቡድን ከ ወልቂጤ ከተማ እግር ኳስ ቡድን ጋር በነበረዉ _ጨዋታ የሀምበርቾ ኳስ እግር ቡድን በሜዳ ላይ ያለመገኝታቸውን የጨዋታና የውድድር...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሸሪፍ መሀመድ የአንድ ጨዋታ እገዳ ተጣለበት

1. ሸሪፍ መሀመድ(መቐለ 70 እንደርታ) ሐሙስ ጥቅምት 14 2017 ዓ.ም. ክለቡ ከድሬደዋ ከተማ ጋር ባደረገው የ5ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 88 ኛ ደቂቃ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የክለቦች ክፍያ አስተዳደር ስርዓት መመሪያን ባለመተግበር በአራት ክለቦች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈ።

በክለቦች የክፍያ ስርዓት አስተዳደር መመሪያ መሰረት ክለቦች የየወሩን ጥቅል የደመወዝ ሪፖርት ወር በገባ እስከ 10 ቀን ማሳወቅ እንዳለባቸው ተጠቅሷል።     መመሪያው ከሚያዘው ውጪ...

ወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ወልቂጤ ከተማ ያቀረበው አቤቱታ ውድቅ ተደርጓል!!

የይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ውሳኔ ''የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አማ የውድድር አመራርና ስነ ስርዓት ኮሚቴ መስከረም 14 እና 19 ቀን 2017 ይግባኝ ባይን አስመልክቶ ያሳለፈውን...

ወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ወልቂጤ ከተማ ከሊጉ መሰረዙ ይፋ ሆኗል!!

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች በወልቂጤ ከተማ ወልቂጤ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር በነበረው የ2ኛ ሳምንት የእግርኳስ ጨዋታ ወደሜዳ ቀርቦ ስላለመጫወቱ ሪፖርት ቀርቦበታል ። ስለሆነም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የ2017 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ!

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ሽመክት ጉግሳ(ኢትዮ ኤሌትሪክ ) የመታወቂያ ቁጥር እሁድ መስከረም 12 2017 ዓ.ም. ክለቡ ከወላይታ ድቻ ጋር ባደረገው የ1ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ጋናዊ አጥቂ አስፈርሟል

ሀፊዝ ኮንኮኒ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር የሁለት አመት ስምምነት ፈርሟል ሀፊዝ ኮንኮኒ ባሳለፍነው አመት በጋና ፕሪሚየር ሊግ ኮከብ ግብ አግቢና ኮከብ ተጫዋች ነበር። ኮንኮኒ...