By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ሸሪፍ መሀመድ የአንድ ጨዋታ እገዳ ተጣለበት
Share
Notification Show More
Latest News
ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሀዋሳ ከተማ
ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ወልዋሎ ዜናዎች
ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ
ዜናዎች ሀዋሳ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች
ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ድሬዳዋ ከተማ አዳማ ከተማ መቐለ 70 እንደርታ ሀዲያ ሆሳዕና የጨዋታ ዘገባ
ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ
ዜናዎች ሲዳማ ቡና የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎች

ሸሪፍ መሀመድ የአንድ ጨዋታ እገዳ ተጣለበት

Fitsum Nigusse
Fitsum Nigusse 1 year ago
Share
SHARE

1. ሸሪፍ መሀመድ(መቐለ 70 እንደርታ) ሐሙስ ጥቅምት 14 2017 ዓ.ም. ክለቡ ከድሬደዋ ከተማ ጋር ባደረገው የ5ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 88 ኛ ደቂቃ ላይ ሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀሙ በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ። ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

2. መቐለ 70 እንደርታ ክለቡ ከ ከድሬደዋ ከተማ ጋር ባደረገው የ5ኛ ሳምንት እግር ኳስ ጨዋታ የክለቡ ተጠባባቂ ተጫዋቾች በተቀመጡበት የምክር መስጫ ቦታ ላይ ከሚገኙት መቀመጫዎች መካከል የአንዱ የእጅ መደገፊያ ስለመሰበሩ ሪፖርት ተደርጓል። ስለሆነም ክለቡ የተሰበረውን የእጅ መደገፊያ እንዲያሰራ ወይም የስታድየሙ ባለቤት አሰርቶ የሚያቀርበውን ዋጋ እንዲከፍል ወስኗል፡፡

You Might Also Like

ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ

ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ

ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ

ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ

ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article የክለቦች ክፍያ አስተዳደር ስርዓት መመሪያን ባለመተግበር በአራት ክለቦች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈ።
Next Article ኢትዮጵያ መድኅን ከጎል ጋር ሲታረቅ ፤ አርባምንጭ ከተማ ከ37 ጨዋታዎች በኋላ ተከታታይ ድል አስመዝግቧል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
Uncategorized

​በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ሲቀናው መከላከያ ከ ኤሌትሪክ አቻ ተለያይቷል

hatricksport team By hatricksport team 9 years ago
የጨዋታ ዘገባ | ዋልያዎቹ በወዳጅነት ጨዋታ አሸንፈዋል
የጨዋታ ዘገባ | ድሬዳዋ ከተማ በመጨረሻ ደቂቃ ባስቆጠረው ግብ መቐለ 70 እ. ላይ ወርቃማ ድል ተቀዳጅቷል።
በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽንና በሊግ ኩባንያው መሃል ያለው ልዩነት ሰፍቷል
የ2016ቱ የፕሪሚየር ሊግ ኮከቦች በቀጣይ ሳምንት ይፋ ሊደረጉ ነው….
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
Welcome Back!

Sign in to your account

Lost your password?