በቅርቡ ከከፍተኛ ሊጉ ክለብ ሀምበሪቾ ዱራሜ ጋር ስምምነት ላይ ደርሶ የነበረዉ አሰልጣኝ ተመስገን ዳና በዛሬዉ ዕለት የፕሪምየር ሊግ ተሳታፊዉን ወልቂጤ ከተማ ለማሰልጠን መስማማቱ...
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ጨዋታዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች። በሳምንቱ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ማክሰኞ ጥር 30 2014 ዓ.ም ባደረገው...
በ2022 የሴቶች ከ20 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ ማጣርያ አራተኛ ዙር የመልስ ጨዋታ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአበበ ብቂላ ስታዲየም የታንዛንያ ብሔራዊ ቡድንን 2ለ0 አሸንፈዋል።...
ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ከጥር 1/2014 ዓ.ም በካሜሩን በተጀመረው የ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ኢትዮጵያን ከወከሉ ባለሙያዎች መካከል አንዱ እንደሆነ ይታወቃል። ከባምላክ ተሰማ...
በካሜሩን አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘዉ የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ተሳታፊ የነበረዉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን በተመለከተ ከዝግጅ ጀምሮ እስከ ስንብቱ ድረስ የነበሩ ጉዳዮችን እና አጠቃላይ ስለ...
በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች ከዛሬ ጀምሮ የሚካሄዱ ሲሆን በምድብ አንድ የምትገኘዉ ኢትዮጵያም ከቡርኪናፋሶ አቻዋ ጋር በባፉሳ ከተማ በሚገኘዉ ኩኮንግ ስታዲየም ከምሽቱ 1:00...
የአዉሮፓ ባህል እና ስፖርት ፌደሬሽን ከሌሎች አቻ የጤና ማህበራት ጋር በመተባበር ለመከላከያ ሰራዊት እና በጦርነቱ ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች የገቢ ማሰባሰቢያ ለማድረግ በሚል ባዘጋጀው...
ኢትዮ አዲስ የጤና ስፖርት ማህበር ፣ ከሻላ የጤና ስፖርት ማህበር ፣ ከአዉሮፓ ባህል እና ስፖርት ፌደሬሽን እንዲሁም ከሌሎች አቻ የጤና ማህበራት ጋር በመተባበር...
በ33ኛዉ የካሜሩን የአፍሪካ ዋንጫ ከዘጠኝ አመታት በኋላ በመድረኩ ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታቸዉን በኬፕ ቨርዲ አቻቸዉ አንድ ለዜሮ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident