የመጀመሪያዉ አጋማሽ በሁለቱም በኩል ጨዋታዉ በቀዝቃዛ እንቅስቃሴ የጀመረ ሲሆን ወላይታ ዲቻዎች እየተከላከሉ ከሜዳቸዉ በመልሶ ማጥቃት ወደፊት እየተጫወቱ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊሶች የግብ ክልል ለማምራት...
ባህርዳር ከነማዎች ከሊጉ መሪ ጋር ያላቸዉ የነጥብ ልዩነት የሰፋበት እንዲሁም ሀዲያ ሆሳዕናዎች ደረጃቸዉን ከፍ ያደረጉበት ጨዋታ በከቤራዎቹ 2-1 አሸናፊነት ተጠናቋል። የጨዋታዉ የመጀመሪያ ክፍለ...
በ25ኛዉ ሳምንት በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ12:00 ሰአት ጀምሮ ጀምሮ በኢትዮጵያ ቡና እና በለገጣፎ ለገዳዲ መሀከል የተደረገዉ ጨዋታ በአንድ አቻ በሆነ ዉጤት ተጠናቆ...
አርባምንጮች ከወራጅ ቀጠና ለመዉጣት አዳማ ከተማዎች በበኩላቸዉ ደረጃቸዉን ከፍ ለማድረግ ወደ ሜዳ የገቡበት ጨዋታ ካለምንም ጎል በአቻ ዉጤት ተጠናቋል። ሁለቱም ቡድኖች የማሸነፍ ወኔን...
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ለ የመጨረሻ ጨዋታ በዛሬዉ እለት በሻሸመኔ ከተማ እና በጂንካ ከተማ መሀከል ተካሂዶ ፍፃሜውን አግኝቷል። ጨዋታዉን ሻሸመኔ ከተማ 2-1 በሆነ...
የሲዳማ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና የመክፈቻ ስነስርዓት በዛሬው እለት በሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ የመንግስት ሀላፊዎች እና የስፖርት ቤተሰቡ በተገኙበት በኢንተርናሽናል ስታዲየም (የዉጪዉ ሜዳ) ተካሂዷል። በመክፈቻ...
የ2015 ዓ/ም የሴቶች የከፍተኛ ሊግ የሁለተኛ እና የመጨረሻዉ ዙር ጨዋታዎች በሀዋሳ ከተማ እየተካሄዱ የቆዩ ሲሆን በትላንትናዉ እለት በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ፍፃሜዉን አግኝቷል። ከዋንጫው...
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ23ኛ ሳምንት ቀሪ የምድብ ‘ሀ’ እና የምድብ ‘ሐ’ ጨዋታዎች በዛሬው እለት በሁለት ከተሞች የተካሄዱ ሲሆን ከአንድ ጨዋታ በስተቀር ሁሉም ጨዋታዎች በአቻ...
በሶስት ምድብ ተከፍሎ በሶስት ከተሞች በመካሄድ ላይ የሚገኘዉ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በትላንትናዉ እና በዛሬዉ እለት ተካሂደዋል። በአሰላ ከተማ የተካሄደዉ የምድብ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident