By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የሲዳማ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና የመክፈቻ ስነስርዓት በዛሬው እለት ተካሄደ።
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎች

የሲዳማ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና የመክፈቻ ስነስርዓት በዛሬው እለት ተካሄደ።

Biruk Hanchacha
Biruk Hanchacha 3 years ago
Share
SHARE

የሲዳማ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና የመክፈቻ ስነስርዓት በዛሬው እለት በሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ የመንግስት ሀላፊዎች እና የስፖርት ቤተሰቡ በተገኙበት በኢንተርናሽናል ስታዲየም (የዉጪዉ ሜዳ) ተካሂዷል።

በመክፈቻ ስነስርዓቱ ላይ የሲዳማ ክልል ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ፍሬዉ አሬራ ፣ የሲዳማ ክልል ሴቶች ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ም/ኃላፊና የወጣቶች ዘርፍ ኃላፊ አቶ ደስታ ለገሰ ፣ የሲዳማ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ኃላፊ አቶ አክሊሉ አለሙ ፣ የሲዳማ ክልል ስፖርት ኮሚሽን ት/ስ/ዉ/ዳ/ዳይሬክተር አቶ እንግዳ ባዴጎ ፣ የሲዳማ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ አንበሴ አበበ ፣ የሲዳማ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን ም/ፕሬዝዳንት አቶ ማርቆስ ኤልያስ ፣ የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ ስራ አስኪያጅ አቶ አቡሽ አሰፋ እና ሌሎችም ተገኝተዋል።

የመክፈቻ ጨዋታዉን 5ኛ ካምፕ እና BFC ምስራቅ የተጫወቱ ሲሆን 5ኛ ካምፕ 3-2 በሆነ ዉጤት አሸንፏል።

ቀጣይ የምድብ ጨዋታዎች ነገ በቀን 7/9/2015 ዓ/ም ቀጥለዉ የሚካሄዱ ሲሆን ጠዋት 3:00 ሰአት አዲስ ከተማ ከ ኢትዮ ሳሙና 5:00 ሰአት ወ/ገነት ከ አለታ ወንዶ 7:00 ሰአት ሀዋሳ ተስፋ ከ ዳዬ ከተማ ጋር በሀዋሳ ኢንተርናሽናል ስታዲየም (የዉጪዉ ሜዳ) ይጫወታሉ።

- ማሰታውቂያ -

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article 52ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፕዮና ከማክሰኞ ጀምሮ ይደረጋል
Next Article የጨዋታ ዘገባ | የአርባምንጭ ከተማ እና የወላይታ ድቻ ጨዋታ ያለ ግብ አቻ ተጠናቋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችቅዱስ ጊዮርጊስባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የቅዱስ ጊዮርጊስና የባህርዳር ከተማ ጨዋታ ትኩረት ስቧል

ዮሴፍ ከፈለኝ By ዮሴፍ ከፈለኝ 3 years ago
አርባምንጭ ከተማ የወሳኝ ተጫዋቹን ውል አራዝሟል።
ሎዛ አበራ በዲሲ ፓወር የጎል አካውንቷን ከፈተች
አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ኤልመዲን መሃመድና ሃይሉ አድማሱ /ቻይና/ን ምክትሎቹ አድርጎ መረጠ፡፡
የጨዋታ ዘገባ | የዊልያም ሰለሞን ብቸኛ ግብ ቡናማዎቹን ወደ ድል መልሷል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?