ተፃፈ በ

642 መጣጥፎች
ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዲስአበባ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | አዲስ አበባ ከተማ በድንቅ ግስጋሴው ቀጥሏል

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በሀድያ ሆሳዕና እና በአዲስ አበባ ከተማ መካከል ተደርጎ በተከታታይ ጨዋታዎች ጠንካራ አቋም በማሳየት ላይ የሚገኘው የመዲናዋ ክለብ በሪችሞንድ ኦዶንጎ አስደናቂ...

ሰበታ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | የስድስተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ያለምንም ግብ ተጠናቋል

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በዛሬው ዕለት ሲጀመር በቅድሚያ የተገናኙት ሰበታ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታቸውን 0 ለ 0 በሆነ ውጤት አጠናቀዋል ። በአምስተኛው...

ዜናዎችየአዲስአበባ እግርኳስ ፌዴሬሽንጎፈሬ

ትናንት የተጀመረው የጎፈሬና የአዲስአበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን የግንዛቤ ማስጨበጫ እና የልምድ ልውውጥ በዛሬው ዕለት ተጠናቋል

በዛሬው መርሀ ግብር በቅድሚያ የድሬዳዋ ከተማ ምክትል ስራ አስኪያጅ እና የማርኬቲንግ ዳይሬክተር አቶ ፍፁም ክንደሼ ከስፖርት ስፖንሰርሺፕ ጋር በተያያዘ ከትላንት የቀጠለ ገለፃ እና...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ከአምስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በኋላ የተላለፉ የቅጣት ውሳኔዎች

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአምስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ካሳለፍነው ቅዳሜ እስከ ማክሰኞ ድረስ መካሄዳቸው ይታወሳል ። በነዚህ ጨዋታዎች ላይ በተፈጠሩት የዲሲፕሊን ጥሰቶች ላይ የሊጉ...

ዜናዎችየአዲስአበባ እግርኳስ ፌዴሬሽንጎፈሬ

የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና ጎፈሬ የስፖርት ትጥቅ አምራች በጋራ ያዘጋጁት ስልጠና በዛሬው ዕለት ተጀምሯል

የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና በፕሪሚየር ሊጉ ለዘጠኝ እንዲሁም በከፍተኛ ሊጉ ደግሞ ለስምንት ክለቦች የስፖርት ትጥቅ አቅራቢ የሆነው ጎፈሬ የስፖርት ትጥቅ አምራች...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየጨዋታ ዘገባጅማ አባጅፋር

የጨዋታ ዘገባ | ኢትዮጵያ ቡና የውድድር አመቱን የመጀመሪያ ድል ተቀዳጅቷል

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ የተገናኙት ኢትዮጵያ ቡና እና ጅማ አባጅፋር ያደረጉት ጨዋታ ከግብ ርቆ በነበረው አቡበከር ናስር ሁለት ግቦች ታግዘው ቡናማዎቹ 2 ለ 1...

ሲዳማ ቡናቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ተጠባቂው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

በአምስተኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታ በቅድሚያ የተገናኙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታቸውን በአንድ አቻ ውጤቴ አጠናቀዋል። ሁለቱም ክለቦች ከአራተኛ ሳምንት ጨዋታቸው የተወሰኑ...

ሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ወላይታ ድቻ የሊጉ መሪ መሆን የቻለበትን ድል አስመዝግቧል

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ የተገናኙት ሰበታ ከተማ እና ወላይታ ድቻ ጥሩ ፉክክር ባደረጉበት ጨዋታ የጦና ንቦቹ 4 ለ 2 በማሸነፍ የሊጉን መሪነት መረከብ ችለዋል...

መከላከያባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | መከላከያ በቢንያም በላይ ሁለት ግቦች ወደ አሸናፊነት ተመልሷል

በሊጉ የአምስተኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ የመጀመሪያ ጨዋታ የተገናኙት በቀድሞዎቹ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኞች የሚመሩት ባህርዳር ከተማ እና መከላከያ ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ...