ተፃፈ በ

642 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አዳማ ከተማ ቅጣት እና ወልቂጤ ከተማ ቅጣት ተላልፎባቸዋል

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 14ኛ ሳምንት በተደረጉ ስምንት ጨዋታዎች አምስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ሶስት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ 23 ጎሎች በ21 ተጫዋች ተቆጥረዋል።...

አትሌቲክስዜናዎች

በ44ኛው የዓለም ሀገር አቋራጭ ሻምፕዮና ኢትዮጵያ 2ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቀች

44ኛው የዓለም ሀገር አቋራጭ ሻምፕዮና በዛሬው ዕለት በአውስትራሊያ ባትረስተ ከተማ ተደርጓል ። በአምሰት የውድድር ዘርፎች በ28 አትሌቶች የተወከለችው ኢትዮጵያ በአጠቃላይ 2 የወርቅ 7...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮ-ኤሌክትሪክየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | አፄዎቹ ኢትዮ ኤሌክትሪክን ረተዋል

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ14ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ሁለተኛ ጨዋታ በፋሲል ከነማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ መካከል ተደርጎ በአፄዎቹ የ2 ለ 1 አሸናፊነት...

አትሌቲክስዜናዎች

44ኛው የዓለም ሀገር አቋራጭ ሻምፕዮና በነገው ዕለት ይደረጋል

ከተጀመረ 50ኛ አመቱን የደፈነው እና ከዚህ ቀደም ለ43 ያህል ጊዜያት የተደረገው የአለም ሀገር አቋራጭ ውድድር ለ44ኛ ጊዜ ነገ ጠዋት ላይ በአውስትራሊያ ባትረስት ከተማ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ኢትዮጵያ መድኅን እና አዳማ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ14ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ተጀምረዋል ። በቀዳሚነት ከቀን 10:00 ጀምሮ የተደረገው የኢትዮጵያ መድኅን እና የአዳማ ከተማ ጨዋታ ሁለት...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | ድሬዳዋ ከተማ ኢትዮ ኤሌክትሪክን ረቷል

በሊጉ የስምንተኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2 ለ 1 አሸንፏል ። ድሬዳዋ ከተማዎች በሰባተኛው ሳምንት ከመቻል አቻ በተለያዩበት...

መቻልቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የመቻል ጨዋታ ያለ ግብ አቻ ተጠናቋል

ምሽት ላይ የተደረገው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የመቻል ጨዋታ ያለ ግብ አቻ ተጠናቋል ። ቅዱስ ጊዮርጊሶች በሰባተኛው ሳምንት ከወልቂጤ ከተማ አቻ በተለያዩበት ጨዋታ ላይ...

ሀዲያ ሆሳዕናለገጣፎ ለገዳዲዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የተመስገን ብርሀኑ የተጨማሪ ደቂቃ ግብ ሀድያ ሆሳዕናን ለድል አብቅቷል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የስድስተኛ ሳምንት መርሀ ግብር የመጨረሻ ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና ነጥቡን ከመሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ያስተካከለበትን ውጤት አስመዝግቧል ። በሀድያ ሆሳዕና...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮ-ኤሌክትሪክወልቂጤ ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | ሰራተኞቹ ከሶስት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሰዋል

በሊጉ የመጀመሪያ ሁለት መርግብሮችን ካሸነፉ በኋላ በተከታታይ ሶስት ጨዋታዎች ከድል ጋር ተራርቀው የነበሩት ወልቂጤ ከተማዎች ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2 ለ 1 አሸንፈዋል ። ወልቂጤ...