የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ2026 የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ለሚያደርጋቸው የምድብ 3ኛ እና 4ኛ ጨዋታዎች የመጨረሻ የ23 ተጫዋቾች ስብስቡን አሳውቋል። ቡድኑ አስቀድሞ ለ26 ተጫዋቾች ጥሪ...
የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ከሁለት ቀናት በፊት በተደረጉ የማጠቃለያ ጨዋታዎች መጠናቀቁ የሚታወስ ሲሆን በዛሬው ዕለት ደግሞ የኮከቦች የሽልማት እና የዕውቅና መርሐግብር በጁፒተር...
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በፓሪስ 2024 ኦሎምፒክ የማራቶን ወድድር ላይ ኢትዮጵያን የሚወክሉ አትሌቶችን ዝርዝር ይፋ አድርጓል። ባለፉት ሁለት ኦሎምፒኮች ሳይሳተፍ የቀረው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ...
በውድድር ዓመቱ ስምንት ግቦችን ካስቆጠሩ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው። ትውልድና ዕድገቱ የእግር ኳስ ተጫዋቾች መፍለቂያ ከሆነችው አርባምንጭ ከተማ ነው። አምና በለገጣፎ ለገዳዲ መጥፎ...
የፋሲል ከነማው የፊት መስመር ተጫዋች አማኑኤል ገ/ሚካኤል እስከ ውድድር ዓመቱ መጨረሻ ድረስ ወደ ሜዳ እንደማይመለስ ክለቡ ይፋ አድርጓል። በፕሪሚየር ሊጉ 18ኛ ሳምንት...
ባለፉት ዓመታት በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግና በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የደመቀችው የአጥቂ መስመር ተጫዋቿ ሎዛ አበራ የአሜሪካውን ማራውደርስን መቀላቀሏ ተረጋግጧል። ክለቡ ማራውደርስ ሎዛን ማስፈረሙን በይፋዊ...
"የደረጃው ጨዋታ በማጫወቴ ቅር አላለኝም" "የዘንድሮው የአፍሪካ ዋንጫ የተለየ ነው" "ኢትዮጵያዊ መሆኔ ኩራት እንዲሰማኝ ነው ያደረገኝ" "ለኔ እያንዳንዱ ጨዋታ የዋንጫ ነው" "የዋንጫውን ጨዋታ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ታህሳስ 28 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ በ10ኛው ሳምንት በተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ በስድስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ ውሳኔዎችን አሳልፏል። በሳምንቱ በተደረጉት ጨዋታዎች...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident