ተፃፈ በ

642 መጣጥፎች
መቐለ 70 እንደርታአዳማ ከተማኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

መድኅን መሪነቱን ሲያጠናክር መቀሌ 70 እንደርታም ድል ቀንቶታል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም በሁለተኛ ቀን መርሐግብር ቀጥለው ሁለት ጨዋታዎች በአ.ሳ.ቴ.ዩ. ስታድየም ተደርገዋል። አመሻሽ 12:00 ጀምሮ የተደረገው እና በብዙ የተጠበቀው...

ስሁል ሽረአርባምንጭ ከተማኢትዮጵያ ንግድ ባንክወላይታ ድቻየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

አህመድ ሁሴን አዞዎቹን ባለ ድል ሲያደርግ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከስሁል ሽረ ነጥብ ተጋርቷል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታድየም መደረግ ጀምረዋል። በቀዳሚው ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ ከመመራት ተነስቶ ወላይታ ድቻን...

ዜናዎች

አረጋሽ ካልሳ በመጀመሪያ ጨዋታዋ ግብ አስቆጠረች

የታንዛኒያው ያንጋ ፕሪንሰስ ክለብን በትናንትናው ዕለት በይፋ የተቀላቀለችው አረጋሽ ካልሳ ዛሬ ቡድኗ ቡንዳ ኩዊንስን 4 - 1 ባሸነፈበት ጨዋታ አንድ ግብ አስቆጥራለች። አረጋሽ...

ሀዋሳ ከተማመቻልወልዋሎየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

መቻል የሊጉን መሪነት መረከብ የሚችልበትን ዕድል ሲያመክን የሊጉን ግርጌ የያዙት ክለቦች ነጥብ ተጋርተዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ15ኛ ሳምንት መርሐግብር ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ፍፃሜውን አግኝቷል። በዕለቱ በቀዳሚነት ከቀን 9:00 ጀምሮ በተደረገው ጨዋታ የተገናኘቱ በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ግርጌ...

ዜናዎች

አቡበከር ናስር ለአሰልጣኙ ንግግር መልስ ሰጥቷል

ከቀናት በፊት የሱፐርሰፖርት ዩናይትዱ አሰልጣኝ ጋቪን ኸንተ ስለ አቡበከር ናስር የተናገሩት ንግግር አነጋጋሪ መሆኑ የሚታወቅ ነው። አሰልጣኙ በንግግራቸው አበቡከር ናስር የት እንደሚገኝ እንደማያውቁ...

ከ 17 ዓመት በታችዜናዎች

የኢትዮጵያ ሴቶች ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ቀጣይ ተጋጣሚውን አውቋል

በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚደረገው የሴቶች ከ17 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች መደረግ ጀምረዋል። በመጀመሪያው ዙር ማጣሪያ ከዚምባቡዌ አቻው ተድልድሎ የነበረው የኢትዮጵያ ሴቶች ከ17...

ስሁል ሽረቅዱስ ጊዮርጊስአርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሉን ሲያስቀጥል አርባምንጭ ከተማም አሸንፏል

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ15ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በጥምቀት ዋዜማ በዕለተ ከተራ መደረግ ጀምረዋል። በሳምንቱ ቀዳሚ ጨዋታ የፋሲል ተካልኙ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአ.ሳ.ቴ.ዩ ስታድየም ያለውን የማሸነፍ...

ሉሲዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የሉሲዎቹ አዲሱ ዋና አሰልጣኝ ታውቋል

አሰልጣኝ ዮሴፍ ገብረወልድ አዲሱ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ በመሆን መሾሙን የእግር ኳስ ፌዴሬሽኑ ይፋ አድርጓል። አሰልጣኙ በውድድር ዘመኑ የአርባምንጭ ከተማ የሴቶች...

ሀዋሳ ከተማኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ቡናዜናዎችፋሲል ከነማ

ቡናማዎቹ አፄዎቹን ሲረቱ ሐይቆቹ በመጥፎ ጉዟቸው ቀጥለዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 14ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታድየም በዛሬው ዕለት ተደርገዋል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናን ከፋሲል ከነማ...