By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: አቡበከር ናስር ለአሰልጣኙ ንግግር መልስ ሰጥቷል
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎች

አቡበከር ናስር ለአሰልጣኙ ንግግር መልስ ሰጥቷል

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 1 year ago
Share
SHARE

ከቀናት በፊት የሱፐርሰፖርት ዩናይትዱ አሰልጣኝ ጋቪን ኸንተ ስለ አቡበከር ናስር የተናገሩት ንግግር አነጋጋሪ መሆኑ የሚታወቅ ነው።

አሰልጣኙ በንግግራቸው አበቡከር ናስር የት እንደሚገኝ እንደማያውቁ እና ለሁለት ሳምንታት ያህል ከቡድኑ ጋር አለመሆኑን ገልፀው ነበር።

ይህንንም በተመለከተ አቡበከር ናስር ከደቂቃዎች በፊት በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ ምላሽ ሰጥቷል።

የአቡበከር ናስር ሙሉ ምላሽ “በሱፐርስፖርት ዩናይትድ እግር ኳስ ክለብ አሁን ያለሁበትን ሁኔታ በተመለከተ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ እየተሰራጩ ያሉ መረጃዎችን ተመልክቻለሁ፡፡ እውነት ለመናገር ከክለቡ ጋር የመረጃ ክፍተት ተፈጥሮ ነው እንጅ ጉዳዩ ይሄን ያክል የሚወራ አልነበረም፡፡”

- ማሰታውቂያ -

“በቅርቡ ማለትም በታህሳስ 27/2017 ባደረግነው የወዳጅነት ጨዋታ ላይ ባጋጠመኝ መጠነኛ ጉዳት ምክንያት በክለቡ የህክምና ቡድን ረፍት እንዳደርግ ተነግሮኝ በዛው መሰረት ረፍት አድርጌያለሁ፡፡”

“በኋላም የመቅረቴን ጉዳይ በተመለከተ ከወኪሌ መልእክት ተላከልኝ፡፡ ከዛም ለክለቤ ሁኔታውን አስረድቼ ለተፈጠረው የመረጃ ክፍተትም ይቅርታ ጠይቄያለሁ፡፡”

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article የኢትዮጵያ ሴቶች ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ቀጣይ ተጋጣሚውን አውቋል
Next Article መቻል የሊጉን መሪነት መረከብ የሚችልበትን ዕድል ሲያመክን የሊጉን ግርጌ የያዙት ክለቦች ነጥብ ተጋርተዋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዋልያዎቹየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንዜናዎች

ዋሊያዎቹ ቤንጋዚ ሊቢያ ላይ ከሱዳን ጋር ባለባቸው ጨዋታ የመጀመሪያ ግጥሚያውን በዝግ እንዲካሄድ ጥረት እየተደረገ መሆኑ ተነገረ

ዮሴፍ ከፈለኝ By ዮሴፍ ከፈለኝ 1 year ago
የጨዋታ ዘገባ | ወላይታ ድቻ ከአስራ አንድ ጨዋታዎች በኋላ አሸንፏል
የሴካፋ ምድብ ድልድል ይፋ ሆኖአል!
ፋሲል ከነማ አሰልጣኝ ስዮም ከበደን በኃላፊነት ሾመ
እኔ ለወልዋሎ በሚል መሪ ቃል ዛሬ በአዲግራት ሩጫ ተካሄደ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?