ተፃፈ በ

642 መጣጥፎች
ሀዋሳ ከተማመቻልኢትዮ-ኤሌክትሪክወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀዋሳ ከተማ ወደ አሸናፊነት ሲመለስ ወልዋሎ አዲግራት ነጥቡን ከፍ ያደረገበትን ውጤት አስመዝግቧል

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ሀዋሳ ከተማ ከ103 ቀናት በኋላ ሶስት ነጥቦችን አሳክቷል። አመሻሽ 12:00 ጀምሮ በተደረገው...

አርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አህመድ ሁሴን ለአንድ ወር ከሜዳ ይርቃል

የአርባምንጭ ከተማው የፊት አጥቂ አህመድ ሁሴን ቡድኑ ከመቀሌ 70 እንደርታ ባደረገው ጨዋታ ላይ ጉዳት ማስተናገዱ ይታወሳል። በ89ኛው ደቂቃ ላይ ከቀኝ መስመር የተሻገረለትን ኳስ...

ቅዱስ ጊዮርጊስባህርዳር ከተማኢትዮጵያ ቡናወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የመዲናዋ ክለቦች ከደርቢው ጨዋታ በፊት ወሳኝ ድሎችን አስመዝግበዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን መርሐግብሮች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ የአዲስ አበባዎቹ ክለቦች ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቷቸዋል። ከ9:00 ጀምሮ...

ዜናዎች

ፍሬው ኃይለገብርኤል የወሩ ኮከብ አሰልጣኝ በመሆን ተመረጠ

የኡጋንዳው ካምፓላ ኩዊንስ አሰልጣኝ የሆነው ፍሬው ኃይለ ገብርኤል የኡጋንዳ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የታህሳስ ወር ኮከብ አሰልጣኝ በመሆን ተመርጧል። የቀድሞው የሉሲዎቹ አሰልጣኝ በወሩ ቡድኑን...

መቐለ 70 እንደርታአርባምንጭ ከተማአዳማ ከተማኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ድል ሲመለስ መቀሌ 70 እንደርታ እና አርባምንጭ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታድየም መደረግ ጀምረዋል። በቀዳሚው ጨዋታ የተገናኘቱ መቀሌ 70 እንደርታ እና አርባምንጭ...

ቃለመጠይቅዜናዎች

“ትልቁ ግቤ በኢትዮጵያን ብሔራዊ ቡድን ማልያ ዋንጫ ማሳካት ነው” ማህሌት ምትኩ (ኢትዮ ኤሌክትሪክ)

"ለሴቶች ትኩረት ቢሰጥ የበለጠ ውጤት ይመጣል" "አውሮፓ ውስጥ ዕድል ባገኝ መጫወት የምፈልገው ማድሪድ ነው" "ሰናይት ቦጋለን ባገኛት ሊጉ ላይ ኮከብ ግብ አግቢ ሆኜ...

ሀዲያ ሆሳዕናሲዳማ ቡናኢትዮ-ኤሌክትሪክወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ወልዋሎ አዲግራት ከድል ጋር ሲታረቅ ኤልፓ ከተከታታይ ሽንፈቶች በኋላ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ከድል የራቁ ቡድኖች ወደ ድል የተመለሱበትን ውጤት አስመዝግበዋል። በቀዳሚው የዕለቱ ጨዋታ በሻምፒዮንነት...

ሀዋሳ ከተማመቻልቅዱስ ጊዮርጊስባህርዳር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

መቻል እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጉበትን ዕድል ሳይጠቀሙበት ቀርተዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ተደርገው ሁለቱም ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ከቀን 9:00 ጀምሮ በተደረገው...

ዜናዎች

ጋቶች ፓኖም በአዲሱ ክለቡ የመጀመሪያ ግቡን አስቆጥሯል

ጋቶች ፓኖም በአዲሱ ክለቡ ኒውሮዝ የመጀመሪያ ግቡን ምሽቱን በተደረገ ጨዋታ በወሳኝ ሰዓት ላይ አስቆጥሯል። የጋቶች ቡድን ኒውሮዝ ከሜዳው ውጪ ሾርታ የተሰኘውን ክለብ በገጠመበት...