ተፃፈ በ

642 መጣጥፎች
ዜናዎችየትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር የሊጉን አስተዳደር ማብራሪያ ጠይቋል

የኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር የክለቦች ደንብን ያልተከተለ የገንዘብ ክፍያን ተከትሎ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የስፖርት ጋዜጠኞች በሚል በጠቀሰው ጉዳይ ላይ ማብራሪያ ጠይቋል። በወቅቱ...

ዜናዎችየአለም ዋንጫ ማጣሪያየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የግብፅ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ይፋ ሆኗል

በ2026 የዓለም ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ አምስተኛ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ከአምስት ቀናት በኋላ የሚገጥመው የግብፅ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ይፋ ተደርጓል። በአሰልጣኝ ሆሳም ሀሰን...

ቃለመጠይቅኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

“በዚህ ልክ ተፅዕኖ እፈጥራለሁ ብዬ አልጠበኩም” “የውል ማፍረሻ እንክፈል ብለውኝ ነበር” “አምስት ወራትን ከጨዋታ መራቅ ከባድ ነው” “እንደመጣሁ ጨዋታ አለማድረጌ ጠቅሞኛል” “በጣም እያለቀስኩ ነበር” አረጋሽ ካልሳ – ያንግ አፍሪካ (ያንጋ ፕሪንሰስ)

በቅርብ ዓመታት ላይ በኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ ከተመለከትናቸው ባለ ድንቅ ክህሎት ተጫዋቾች መካከል አንዷ ናት። በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተከታታይ ዓመታት በድል ከተጓዘች በኋላ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ዋልያዎቹ ከፈርኦኖቹ ጋር የሚያደርጉትን ጨዋታ ማን ይመራዋል ?

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ2026 የዓለም ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ አምስተኛ ጨዋታውን ከግብፅ አቻው ጋር ያደርጋል። መጋቢት 12/2017 በሞሮኮ ካዛብላንካ ከተማ ላርቢ ዛውሊ ስታድየም የሚደረገውን...

ሎዛ አበራኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

ሎዛ አበራ በዲሲ ፓወር የጎል አካውንቷን ከፈተች

የሉሲዎቹ አምበል እና የዲሲ ፓወር አጥቂ የሆነችው ሎዛ አበራ ለክለቧ የመጀመሪያ ጎሏን አስቆጥራለች። ክለቧ ዲሲ ፓወር ሌክሲንግተንን ባስተናገደበት የምሽቱ ጨዋታ 77ኛው ደቂቃ ላይ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ አቡበከር ናስርን ጨምሮ ለ24 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ

አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከግብፅ እና ጅቡቲ ብሔራዊ ቡድኖች ለሚጠብቀው የ2026 ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ለ24 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል። በስብሰቡም ለረጅም...