ተፃፈ በ

642 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዓመቱ ኮከብ ዕጩዎች ይፋ ሆኑ

የ2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ፣ ምርጥ ግብ ጠባቂ እና ምርጥ ተስፈኛ ተጫዋች ዕጩዎች ይፋ ሆነዋል። በኮከብ ተጫዋች ዘርፍ ሻምፒዮኑ...

ሲዳማ ቡናቃለመጠይቅዜናዎችየኢትዮጵያ ዋንጫ

“ታሪክ ሰርተን ማለፍ እንፈልጋለን” “ዋንጫውን ብናነሳ በህይወቴ በጣም ደስተኛ የምሆንበት ቀን ነው” “ትኩረት ያደረግነው በኢትዮጵያ ዋንጫ ላይ ነው” “ከኛ ጎን ይሁኑ ፤ እኛም አናሳፍራቸውም” መስፍን ታፈሰ

የ2017 ዓመተ ምህረት የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ በነገው ዕለት በአዲስ አበባ ስታድየም ሲደረግ ሲዳማ ቡናን ከወላይታ ድቻ ያገናኛል። ሲዳማ ቡና በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ...

ሲዳማ ቡናኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢትዮጵያ ቡና በትናንቱ ጨዋታ ዙሪያ የቅሬታ ደብዳቤ ለሊጉ አስተዳደር አስገብቷል

የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ በትናንትናው ዕለት በተደረገው እና ኢትዮጵያ መድን ሲዳማ ቡናን 3 ለ 0 በረታበት ጨዋታ ዙሪያ ለሊግ አክስዮን ማህበሩ በደብዳቤ ቅሬታ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ሀብታሙ ተከስተ እና እስራኤል እሸቱ የአራት ጨዋታዎች ዕግድ ተላለፈባቸው

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር አመራር እና ስነ ስርዓት ኮሚቴ የ31ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎችን ይፋ አድርጓል። ትናንት ምሽት በተደረገው የሀዋሳ ከተማ እና የፋሲል ከነማ...

አትዮጵያውያን በውጪዜናዎች

ፍሬው ኃይለገብርኤል የኡጋንዳ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ሆነ

የቀድሞው የሉሲዎቹ ዋና አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለ ገብርኤል በኡጋንዳ የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ሆኗል። አሰልጣኙ የሚመራው የካምፓላ ኩዊንስ ቡድን ከሜዳው ውጪ ቶሮ ኩዊንስን ገጥሞ...

አርባምንጭ ከተማኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ቡናወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢትዮጵያ ቡና ከአትዮጵያ መድን ያለውን የነጥብ ልዩነት ያጠበበትን ወሳኝ ድል አሳክቷል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ31ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታድየም መደረግ ጀምረዋል። የዕለቱ እንዲሁም የሳምንቱ ተጠባቂ በነበረው ጨዋታ የሊጉ መሪ...

ሎዛ አበራኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

ሎዛ አበራ ተቀይራ በገባችበት ጨዋታ ሁለት አስደናቂ ግቦችን አስቆጠረች

ሎዛ አበራ ተቀይራ በገባችበት ጨዋታ ሁለት እጅግ አስደናቂ የሆኑ ግቦችን በማስቆጠር ክለቧ ዲሲ ፓወርን አሸናፊ አድርጋለች። ዲሲ ፓወር ዳላስ ትሪኒቲን ገጥሞ 3 ለ...

ካፍዜናዎች

ዋና ዳኛ ማርታ መለሰ በካፍ ጥሪ ተደርጎላታል

የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን(ካፍ) የ2025 የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ዳኞችን ለመምረጥ ላዘጋጀው የቅደመ ዝግጅት ስልጠና ለ59 ዳኞች ጥሪ አድርጓል። ጥሪ ከተደረገላቸው ዳኞች መካከል 24...