በ2011 የውድድር ዘመን የሰኔ ወር ደሞዝ አልተከፈለንም ለፌደሬሽኑ ቅሬታ ያስገቡት ተጫዋቾች ወሳኔ ተሰጣቸው።
ደሞዝ አልተከፈለንም በማለት ለፌደሬሽኑ ከሸስ ያስገቡት የቀድሞ የወልዋሎ ተጫዋቾች ክለቡ ደሞዛቸውን ይህ ደብዳቤ በደረሰበት በሰባት ቀን ውስጥ ካልከፈለ ከፌደሬሽኑ ምንም አይነት አገልግሎት እንደማያገኙ ውሳኔ ተላልፎበታል። ቅሬታ ያቀረቡት ተጫዋቾች ደግሞ ደስታ ደሙ፣ኤፍሬም አሻሞ፣ብርሀኑ ቦጋለ(ፋዲጋ)፣ ብርሀኑ አሳሞ፤ ሳምሶን ተካ፣ቢንያም ሲራጅ፣ዳንኤል አድሓኖም፣ አማኑኤል ጎበና ቅሬታ ያቀረቡ ተጫዋቾች ናቸው።
የፌድሬሽኑ ደብዳቤ👇👇👇👇
- ማሰታውቂያ -