መነሻ ገጽ Uncategorized ፌደሬሽኑ ተጫዋቾች ባቀረቡት ቅሬታ መሰረት ወልዋሎ ላይ ውሳኔ አሳልፋል
Uncategorized

ፌደሬሽኑ ተጫዋቾች ባቀረቡት ቅሬታ መሰረት ወልዋሎ ላይ ውሳኔ አሳልፋል

አጋራ
አጋራ

 

በ2011 የውድድር ዘመን የሰኔ ወር ደሞዝ አልተከፈለንም ለፌደሬሽኑ ቅሬታ ያስገቡት ተጫዋቾች ወሳኔ ተሰጣቸው።

ደሞዝ አልተከፈለንም በማለት ለፌደሬሽኑ ከሸስ ያስገቡት የቀድሞ የወልዋሎ ተጫዋቾች ክለቡ ደሞዛቸውን ይህ ደብዳቤ በደረሰበት በሰባት ቀን ውስጥ ካልከፈለ ከፌደሬሽኑ ምንም አይነት አገልግሎት እንደማያገኙ ውሳኔ ተላልፎበታል። ቅሬታ ያቀረቡት ተጫዋቾች ደግሞ ደስታ ደሙ፣ኤፍሬም አሻሞ፣ብርሀኑ ቦጋለ(ፋዲጋ)፣ ብርሀኑ አሳሞ፤ ሳምሶን ተካ፣ቢንያም ሲራጅ፣ዳንኤል አድሓኖም፣ አማኑኤል ጎበና ቅሬታ ያቀረቡ ተጫዋቾች ናቸው።

የፌድሬሽኑ ደብዳቤ👇👇👇👇

 

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

FIFA temporarily lifts transfer ban on St. George

Saint George's has had its transfer ban imposed by FIFA temporarily lifted...

Uncategorized

29ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ዳግም ወንድሙ (ሀዲያ ሆሳዕና) : ክለቡ ከ መቐለ 70 እንደርታ...

Uncategorized

ሀይለየሱስ ባዘዘው ከዳኝነት አለም ራሳቸውን አገለሉ

ሀያ አምስት አመታቶችን በዳኝነት ያገለገሉት ዶ/ር ሀይለየሱስ ባዘዘው ከዳኝነት አለም በይፋ ማቆማቸውን...

Uncategorized

ወልዋሎ ወደ ግማሽ ፍፃሜው ማለፉን አረጋገጠ

በኢትዮጵያ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ወልዋሎ ዓ/ት ዩኒቨርስቲ በመለያ ምት...