ጌታነህ ከበደ (ሰበሮም) ለደደቢት ፊርማውን አኑሯል

ጌታነህ ከበደ (ሰበሮም) ለደደቢት  ፊርማውን አኑሯል፡፡
ለሳውዝ አፍሪካው ክለብ ቢድቬትስ ዊትስ እንደዚሁም ደግሞ በውሰት  ለዮንቨርስቲ ኦፍ ፕሪቶሪያ ላለፉት ሶስት ዓመታት በመጫወት  ያሳለፈው የዲላው ተወላጅ ጌታነህ ከበደ (ሰብሮም) በሰሞኑ የክረምቱ ወራት የተጨዋቾች ዝውውር መስኮት ለቀድሞ ክለቡ ደደቢት ለሁለት ዓመት ለመጫወት ፊርማውን አኑሯል፡፡
የደደቢት ክለብ ጋር  በ2005ቱ የውድድር ዘመን የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ ማንሳቱ ይታወሳል፡፡

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook