የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ከሲቲ-ካፕ ዋንጫ እራሱን አገለለ

 

✍የአዲስ አበባ ዋንጫ ሲቲ-ካፕ መስከረም 28 ይጀመራል ተብሎ ሲጠበቅ የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ከውድድሩ ራሱን ማግለሉ በፌስቡክ ገጹ አሳታውቋል።
“የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ እንዲሁም ለመላው ስፖርት ቤተሰቦች
የየኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ በዚህ ዓመት በሚካሄደው 11ኛው የአዲስ አበባ ሲቲ ካፕ ዋንጫ ውድድር ላይ
በተለያዩ ምክንያቶች የማይሳተፍ መሆኑን እንገልጻልን።
የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ማኔጅመንት”

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook