መነሻ ገጽ Uncategorized የባህርዳሩ ግብ ጠባቂ ከጨዋታ በፊት በቀይ ካርድ ከሜዳ ተሰናብቷል።
Uncategorized

የባህርዳሩ ግብ ጠባቂ ከጨዋታ በፊት በቀይ ካርድ ከሜዳ ተሰናብቷል።

አጋራ
አጋራ

 

በ 10ኛ ሳምንት ጨዋት ወደ አዲስ አበባ አቅንቶ ቅዱስ ጊዮርጊስን ሚገጥመው የባህርዳሩ ግብ ተብ ጠባቂ ሀሪትሰን ሄሱ በቋሚ አሰላለፍ ውስጥ ቢካተትም አሟምቀው ወደ መልበሻ ክፍል ካመሩ በኋላ ወደ ጨዋታ ለመግባት ዝግድት በሚያደርጉበት ወቅት የእለቱ ዳኛ ቴዎድርስ ምትኩ ጋር በውስጥ የለበሰውን ልብስ እንዪያወጣ ቢነግሩትም እሰጣ ገባ ውስጥ በመግባቱ ምክንያት ከጨዋታ ጅማሮ በፊት የቀይ ካርድ ሰላባ መሆን የቻለው። በምትኩ ግብ ጠባቂው ፅዮን መርዕድ ግቡን ይጠብቃል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

FIFA temporarily lifts transfer ban on St. George

Saint George's has had its transfer ban imposed by FIFA temporarily lifted...

Uncategorized

29ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ዳግም ወንድሙ (ሀዲያ ሆሳዕና) : ክለቡ ከ መቐለ 70 እንደርታ...

Uncategorized

ሀይለየሱስ ባዘዘው ከዳኝነት አለም ራሳቸውን አገለሉ

ሀያ አምስት አመታቶችን በዳኝነት ያገለገሉት ዶ/ር ሀይለየሱስ ባዘዘው ከዳኝነት አለም በይፋ ማቆማቸውን...

Uncategorized

ወልዋሎ ወደ ግማሽ ፍፃሜው ማለፉን አረጋገጠ

በኢትዮጵያ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ወልዋሎ ዓ/ት ዩኒቨርስቲ በመለያ ምት...