ቡናማዎቹ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማሙ !

 

በዛሬው ዕለት ግብ ጠባቂ በማስፈረም ወደ ዝውውሩ የገቡት ኢትዮጵያ ቡናማዎች ዘካሪያስ ቱጂን ለማስፈረም መስማማታቸው ተገልጿል ።

ዘካሪያስ ቱጁ በቡናማዎቹ ቤት ለቀጣይ ሶስት ዓመታት ለመጫወት ከሰምምነት መድረሱ ሲገለፅ ከዚህ ቀደም በቅዱስ ጊዮርጊስ እንዲሁም በኢትዮ ኤሌክትሪክ በመጫወት ማሳለፉ ይታወሳል ።

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook

hatricksport team

Hatricksport team