መነሻ ገጽ Uncategorized በኮንፌደረሽን ካኘ መከላከያ ያንግ ስፖርት አካዳሚን ይገጥማል
Uncategorized

በኮንፌደረሽን ካኘ መከላከያ ያንግ ስፖርት አካዳሚን ይገጥማል

አጋራ
አጋራ

በተደጋጋሚ በኮንፌደረሽን ካኘ የመሳተፍ ዕድል ያገኘው መከላከያ ስፖርት ክለብ  የካሜሮኑ ያንግ ስፖርት አካዳሚ ክለብ በ አዲስ አበባ ይገጥማል  በመጀመርያው ዙር የኢትዬጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ጥሩ የኳስ ፍሰት እና ጠንካራ ስነ ልቦና አዳብረን እንገኛለን ይላሉ መከላከያዎች እሁድ በሚደረገው የኮንፌደሬሽን ካኘ ጠንካራ ፉክክር ያሳያሉ ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን  በካሜሮን ከ13 አመት በፊት በ2004 በአንድ ካሜሮናዊ ዳኛ የተቆረቆረው  ያንግ ስፖርት አካዳሚም ወጣት ተጫዋቾችን ይዞ ጥሩ ውጤት በማምጣት በካሜሮን የስፖርት አፍቃሪዎች ተወዳጅነት ያተረፈ በመሆኑ ፊልሚያው አጓጊ ያደርገዋል፡፡

ባለፈው ሳምንት በተጠናቀቀው የአንደኛው ዙር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር 15 ጨዋታዎችን አድርጎ አራቱን አሸንፎ ከስምንቱ አቻ ሲለያይ በሶስቱ ተሸንፎ 15 ግቦችን አስቆጥሮ 16 ተቆጥሮበት በአንድ የግብ እዳ 20 ነጥብ በመያዝ ስምንተኛ ደረጃ ይዞ በፕሪሚየር ሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ መሀል  ላይ በመቀመጥ አጠናቅቋል ፡፡

PicsArt_1486893469274ጨዋታው ዛሬ 10:00 ሰአት ላይ በአዲስ አበባ ስታድየም የሚደረግ ይሆናል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

ካሌብ በየነ ወሳኙን ግብ አስቆጥሮ ሸገር ሲቲን የድል ሦስት ነጥብ አስጨበጠ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው...

Uncategorized

“ግብ ጠባቂ ለኢትዮዽያ መምረጥ ከብዶናል” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በመገኘት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና...

Uncategorized

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከስብስቡ አራት ተጫዋቾችን ከስብስቡ ቀንሷል።

በሀዋሳ ከተማ ዝግጅት እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ትላንት ሶስት ተጫዋቾችን የቀነሰ...

Uncategorized

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሰባት ስታዲየሞች ላይ ይደረጋል

ሊጉ የሚደረግባቸው ስታዲየሞች ታወቁ። የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መስከረም 30/2019 እንደሚጀመር ይታወሳል።...