መነሻ ገጽ ክልሎች ሻምፒዮና ​​በሃገር አቀፍ የክልል ክለቦች ሻምፒዮና  ወደ 16ቱ የጥሎ ማለፍ ውድድር ያለፉ ክለቦች ተውቀዋል
ክልሎች ሻምፒዮና

​​በሃገር አቀፍ የክልል ክለቦች ሻምፒዮና  ወደ 16ቱ የጥሎ ማለፍ ውድድር ያለፉ ክለቦች ተውቀዋል

አጋራ
አጋራ

​​በሃገር አቀፍ የክልል ክለቦች ሻምፒዮና እስካሁን ከምድብ የዙር ውድድር ወደ 16ቱ የጥሎ ማለፍ ውድድር ያለፉ ክለቦች

ከምድብ አንድ

1ኛ የጁፍሬ ወልድያ(አማራ)

2ኛ ሽረ እንደስላሴ ቢ (ትግራይ)

.

ከምድብ ሁለት

1ኛ ድሬዳዋ ኮተን (ድሬዳዋ)

2ኛ መርካቶ አካባቢ (አ/አበባ)

.

ከምድብ ሶስት

1ኛ ናኖ ሁሩቡ (አ/አበባ)

2ኛ አሳሳ (ኦሮሚያ)

.

ከምድብ አራት

1ኛ ሰንዳፋ በኬ (ኦሮሚያ)

2ኛ ነስር ክለብ (ቤኒሻንጉል ጉሙዝ)

.

ከምድብ አምስት

1ኛ መርሳ ከተማ (አማራ)

2ኛ ሃሮማያ ዩንቨርስቲ (ሃረር)

.

ከምድብ ስድስት

1ኛ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ (አ/አበባ)

2ኛ ኦሮሚያ ፖሊስ (ኦሮሚያ)

.

ከምድብ ሰባት

1ኛ ጉለሌ ክ/ከተማ (አ/አበባ)

2ኛ ገንፈል ውቅሮ (ትግራይ)

.

ከምድብ ስምንት

1ኛ ሺንሺቾ (ደቡብ)

2ኛ ጫንጮ (ኦሮሚያ)

ናቸው

.. 

የጥሎ ማለፉ ጨዋታ ማክሰኞ ነሐሴ 2 ቀን የሚካሄድ ሲሆን

*ወልድያ ከ ሃሮማያ ዩንቨርስቲ

*መርሳ ከ ሽረ እንደስላሴ

*ድሬዳዋ ኮተን ከ ኦሮሚያ ፖሊስ

*አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ ከ መርካቶ አካባቢ

*ናኖ ሁሩቡ ከ ገንፈል ውቅሮ

*ጉለሌ ክ/ከ ከ አሳሳ ከተማ

*ሰንዳፋ በኬ ከ ጫንጮ

*ሽንሺቾ ከ ነስር ክለብ

የሚጫወቱ ሲሆን ይህን የጥሎ ማለፍ ጨዋታ የሚያሸንፉ 8 ቡድኖች ወደ ብሄራዊ ሊጉ( አንደኛ ሊግ) መግባታቸውን ያረጋግጣሉ !!

የጨዋታው ቦታና ቀን ዛሬ ለየክለቦቹ ይገለጻል

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ክልሎች ሻምፒዮናዜናዎች

በኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና እየተካፈለ የሚገኘው ቦዲቲ ከነማ ቡሳ ከነማ ላይ ክስ መስርቷል

ለ2014 ወደ ኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ለመግባት እየተደረገ ባለው የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና...