መነሻ ገጽ አፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድል ውስጥ በመግባት ጣፋጭ ድል አስመዝግቧል
አፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ

ቅዱስ ጊዮርጊስ በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድል ውስጥ በመግባት ጣፋጭ ድል አስመዝግቧል

አጋራ
አጋራ

Screenshot_2017-03-19-18-02-44-1

ከኮንጎው ኤሲ ሊዮፓርድስ ጋር የመልስ ጨዋታውን ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ያደረገው ቅዱስ ጊዮርጊስ 2 ለ 0 ማሸነፍ ችሏል።

በዚህም በድምር ውጤት 3 ለ 0 በመርታት በታሪኩ ለመጀመሪያ ግዜ በሻምፒዮንስ ሊጉ የመጨረሻ 16 ቡድኖች ውስጥ መቀላቀሉን አረጋግጧል።

የማሸነፊያ ግቦቹንም ሳላዲን ሰይድ በ16ኛው እና በ91ኛው ደቂቃ አስቆጥሯል።

picsay-1485302969489

ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ምድብ ድልድሉ መግባቱን ተከትሎ 550 ሺህ የአሜሪካ ዶላር የሚያገኝ ይሆናል።

በ2017ቱ የቶታል አፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ቅድመ ማጣሪያ የሲሸልሱን ኮቲዲኦር በደርሶ መልስ በመርታት ወደ ጥሎ ማለፉ የገባው ቅዱስ ጊዮርጊስ፥ ኤሲ ሊዮፓርድስን ባሳለፍነው ሳምንት በዶሊሴ ከተማ 1 ለ 0 ማሸነፉ ይታወሳል።

image-0-02-04-54750c3d39fe7e058df5fad2cf9e03934ca00ff74c07ac3fca334a80c36045e4-V

image-0-02-04-609c8dc8bcd1ff46ea624083320ab5e36925ede79d9277cbadde87fea553208e-V

image-0-02-04-ec68d0e12f599799a3ae53984778e7a8dc03ccea1d26c9526a066053345d3346-V-picsay

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ቅዱስ ጊዮርጊስአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግዜናዎች

ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ቀጣዩ ዙር መቀላቀል ሳይችል ቀርቷል።

  ኢትዮጵያን ወክሎ በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ዉድድር ላይ ተሳታፊ የሆነዉ ቅዱስ ጊዮርጊስ...

አፍሪካአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግዜናዎች

ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ከዳኝነት አለም ሊያገል ይሆን?

ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ትላንት ምሽት በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ የመልስ...

አፍሪካአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግካፍዜናዎች

ጠንካራውን የአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያዊያኑ ዳኞች ይመሩታል

በካፍ ሻምፒየንስ ሊግ የግብጹ አልአህሊና የደቡብ አፍሪካው ማማሎዲ ሰንዳውንስ ካይሮ ላይ የሚያደርጉት...