መነሻ ገጽ የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ ሲቲ ካኘ | የአዲስአበባ ሲቲ ካኘ ተሳታፊ 8 ክለቦች ሲታወቁ እጣ የማውጣት ስነስረዓቱ በነገው እለት ይካሄዳል
የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ

ሲቲ ካኘ | የአዲስአበባ ሲቲ ካኘ ተሳታፊ 8 ክለቦች ሲታወቁ እጣ የማውጣት ስነስረዓቱ በነገው እለት ይካሄዳል

አጋራ
አጋራ

 

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ከመስከረም 27 እስከ ጥቅምት 12 በአዲስ አበባ ስታዲየም የሚካሄድ ሲሆን በውድድሩ የሚሳተፉ ክለቦችንም ፌዴሬሽኑ ይፋ አድርጓል ፡፡


ለ12ኛ ጊዜ የሚካሄደው የአዲስአበባ ሲቲ ካኘ 8 ክለቦችን የሚያሳትፍ ሲሆን 6 የከተማው ክለቦች እንዲሁም ሁለት የክልል ተጋባዥ ክለቦች እንደሚሳተፉ ተገልፀዋል፡፡

ቅዱስ ጊዮርጊስ 

ኢትዮጵያ ቡና 

ደደቢት 

 መከላከያ 

ኢትዮ ኤሌክትሪክ 

አዲሰ አበባ ከተማ 

አዳማ ከተማ

 ጅማ አባጅፋር 

ሲሆኑ  የምድብ ድልድል የዕጣ አወጣጥ ሰነ ስርአቱም በነገው ዕለት በኢትዮጵያ ሆቴል እንደሚካሄድ ታውቋል፡፡

ለ11 ግዜ ውድድሩ የተካሄደ ሲሆን ዋንጫውን ማንሳት የቻሉት 3ክለቦች ሲሆኑ :-

ቅዱስ ጊዮርጊስ -4 ግዜ

ኢትዮጵያ ቡና -3 ግዜ

የአምናው አሸናፊ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ 3ግዜ ማንሳት ችሏል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ

ኢትዮጵያ ቡና በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ እንደማይሳተፍ አስታወቀ

  18ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ከዛሬ ጀምሮ እስከ መስከረም አምስት ድረስ...