By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ሪፖርት | መቐለ ከተማ መከላከያን በማሸነፍ የዋንጫ ተፎካካሪነቱን አስቀጥሏል።
Share
Notification Show More
Latest News
ጋናዊው ተጫዋች ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶ ለመድን ፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች መቐለ 70 እንደርታ ኢትዮጵያ መድህን
የ23ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች
ወልዋሎ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ወልዋሎ ዜናዎች
ሀዋሳ ከተማ ወሳኝ ድል ሲያሳካ አርባምንጭ ሽቅብ መጣሩን ቀጥሏል
ሀዋሳ ከተማ አርባምንጭ ከተማ አዳማ ከተማ መቐለ 70 እንደርታ የጨዋታ ዘገባ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች
ንግድ ባንክ ወሳኝ ድል ሲያገኝ ሦስት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል
ባህርዳር ከተማ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀዲያ ሆሳዕና የጨዋታ ዘገባ ኢትዮጵያ መድህን ፋሲል ከነማ ነጌሌ አርሲ ሽረ ምድረገነት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ድሬዳዋ ከተማ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
መከላከያUncategorizedመቐለ ከተማሪፖርት

ሪፖርት | መቐለ ከተማ መከላከያን በማሸነፍ የዋንጫ ተፎካካሪነቱን አስቀጥሏል።

ዳዊት ብርሀነ
ዳዊት ብርሀነ 8 years ago
Share
SHARE

በትልቁ ትግራይ ስታድየም በተካሄደው 27ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ መቐለ ከተማ በኣማኑኤል ገብረሚካኤል ብቸኛ ግብ ታግዞ ወሳኝ ሥስት ነጥብ ኣሳክቷል። መቐለዎች ፋሲልን ከገጠመው ቡድን ያሬድ ብርሃነን በያሬድ ከበደ ቀይረው ሲገቡ መከላከያዎች በጅማ ከተሸነፈው ቡድን 4 ቅያሪዎችን አድርገዋል። እነዚህም በረኛው ይድነቃቸው ኪዳኔን በኣቤል ማሞ፣ ማራኪ ወርቁን በሳሙኤል ሳሊሶ፣ ምንይሉ ወንድሙን በኣቤል ከበደ እንዲሁም በሃይሉ ግርማን በኣማኑኤል ተሾመ ቀይረው ገብተዋል።

የመጀመርያው ኣጋማሽ መከላከያዎች ወደ ኋላ በማፈግፈግ መቐለዎች ኳስ እንዲይዙ በመፍቀድ ኣማካዩ ኣማኑኤል ተሾመ በሚጥላቸው ረጃጅም ኳሶች መልሶ ማጥቃትን ለማስጀመር ሲሞክሩ ታይቷል። ሆኖም በረጅሙ የሚጣሉ ኳሶች ብቻውን ተነጥሎ ሲጫወት የነበረውን ፍፁም ገ\ማርያም ኢላማ ቢያደርጉም በመቐለ ተከላካዮች በቀላሉ ሲቆጣጠሩት ነበር። ሆኖም ፍፁም በግሉ በሚያደርገው ጥረት የመቐለን ግብ ክልል ሲፈትን ነበር። የዚህም ውጤት በ10ኛው ደቂቃ ከግራ መስመር ወደ ውስጥ ሰብሮ በመግባት የሞከረው ኳስ የቋሚ ብረቱ ታች መልሶበታል። መቐለዎች የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ቢወስዱም ወደ ኋላ ኣፈግፍጎ ሁለት መስመር በመስራት ሲከላከል የነበረውን የመከላከያ ኣማካይ እና ተከላካይ ክፍልን ሰብረው መግባት ኣልቻሉም። በተለይም በቀጥታ ከመሀል ሜዳ የሚላኩ ኳሶች ምንም ሊፈይዱ ኣልቻሉም። ከመሀል ሜዳ ከተላኩት ኳሶች የተሻለ የነበረው 23ኛው ደቂቃ ላይ ኣመለ በረጅሙ የላካትን ኳስ ኣማኑኤል ፍጥነቱን ተጠቅሞ ለማለፍ ቢሞክርም ንቁ ሆኖ ሲከላከል የነበረው ሙሉቀን ደሳለኝ ኣጨናግፎበታል። መቐለዎች የመከላከያን ጥብቅ መከላከል በመመልከት የማጥቃት ኣቅጣጫቸውን በግራ መስመር ሲጫወት በነበረው ፋሲይኑ ኑሁ በማድረግ የጎል ዕድሎችን መፍጠር ችለዋል። ለዚህ ማሳያ በ25ኛው ደቂቃ ፋሲይኒ ከግራ መስመር ያሻማው ኳስ ያሬድ ከበደ በጭንቅላቱ ቢገጨውም በጎሉ ኣናት ወጥቷል። በተመሳሳይ በ29ኛው ደቂቃ ፋሱይኒ ከማዕዘን ምት ተሻግራ በተከላካዮች ተግጭታ የመጣችውን ኳስ በግራ እግሩ ኣክርሮ ቢመታውም ኢላማውን የጠበቀ መሆን ኣልቻለም። ተደጋጋሚ የግብ ሙከራ ያደረጉት መቐለዎች ቢሆኑም ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ ሳያደርጉ የመጀመርያው 45 ሊጠናቀቅ ተገዷል።

ሁለተኛው ኣጋማሽ እንደ መጀመርያው ኣጋማሽ በተመሳሳይ መቐለዎች በማጥቃት መከላከያዎች በመከላከል ቀጥለዋል። በመጀመርያው ኣጋማሽ መጨረሻ የተጎዳውን ጋቶች ፓኖምን ቀይሮ የገባው ሃብታሙ ተከስተ ከኣጥቂው ጀርባ በመሆን እንዲሁም ወደ ግራ መስመር በመውጣት እድሎችን ሊፈጥር ቢሞክርም መጨረሻቸው ሊሳካ ኣልቻለም።

መቐለዎች በሁለተኛው አጋማሽ የመጀመርያ ኢላማውን የጠበቀ ሙከራቸውን ለማድረግ የፈጀባቸው 2ደቂቃዎች ብቻ ነበሩ። በ47ኛው ደቂቃ ላይ ኣመለ ከ ሚኪኤለ የተቀበለውን ኳስ በቀጥታ ወደግብ ቢመታውም የመከላከያው ግብ ጠባቂ ኣቤል በቀላሉ ተቆጣጥሮታል። ከሚያገኙት የቆሙ ኳሶች የጎል ሙከራ ለማድረግ ሲሞክሩ የነበሩት መከላከያዎች በ51ኛው ደቂቃ በግምት ከ40 ሜትር ያገኙትን ቅጣት ኣማኑኤል ተሾመ ኣክርሮ ቢመታውም ኦቮኖ እንደምንም ኣድኖበታል። መቐለዎች በተደጋጋሚ የሜዳው ሶስተኛ ክፍል ቢደርሱም የመከላከያ ተከላካይ ክፍልን ሊሰብሩት ኣልቻሉም። ከተደጋጋሚ ሙከራ በኋላ በ72ኛው ደቂቃ ከ ያሬድ ከበደ መሬት ለመሬት የተላከውን ሰንጣቂ ኳስ ኣማኑኤል ከተከላካዮቹ መሃል ሾልኮ በማምለጥ የመጀመርያውን ጎል ኣስቆጥሯል። ከጎሉ መቆጠር በኃላ መከላከያዎች ኣማኑኤል ኳሱን በሚይዝበት ግዜ ጥፋት ሰርቷል በሚል ከዳኛው ጋር በፈጠሩት ሰጣ ገባ ጨዋታው ለ 6 ደቂቃዎች ተቋርጦ ነበር።

ከጎሉ መቆጠር በኃላ መከላከያዎች ኣማካዩን ኣማኑኤል ተሾመን በኣጥቂው የተሻ ግዛው ቢቀይሩም ውጤቱን መቀየር ኣልቻሉም። በዚህም በውጥረት ታጅቦ ይተካሄደው ጨዋታ በመቐለ ከተማ 1-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። ውጤቱንም ተከትሎ መቐለ ከተማ ነጥቡን 46 በማድረግ ከመሪዎቹ ጅማ አባጅፋር እና ቅ/ጊዮርጊስ በ2ነጥቦች ብቻ በማነስ 3ኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ መከላከያ በአንፃሩ በ32 ነጥቦች 10ኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል።

You Might Also Like

አህመድ ረሽድ (ሽሪላዉ) ወደ መከላከያ አምርቷል !!

አምሳሉ ጥላሁን ሳኛ ወደ መከላከያ አምርቷል !!

መከላከያ ግዙፉን የተከላካይ አማካይ አስፈርሟል !!

መከላከያ አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝን በኃላፊነት ሾሟል

መከላከያ ሶስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል !!

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By ዳዊት ብርሀነ
Follow:
Hatricksport website writer
Previous Article የ2010 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በቀጥታ/ LIVESCORE/ ይከታተሉ
Next Article “እኛጋ ክህሎት አለ፤ እኛ የማንችለው ማሸነፍን ነው።” የካፍ ኢንስትራክተር አብርሃም ተክለሃይማኖት

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
መቐለ ከተማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግወልዋሎዜናዎች

የተቋረጠው የትግራይ ደርቢ ጨዋታ ውልዋሎ አዲግራት ከ መቐለ ከተማ እሚያደርጉት የሁለተኛ አጋማሽ ጨዋታ መቼ እንደማካሄድ ታውቋል።

Mussie Girmay By Mussie Girmay 8 years ago
ዋሊያዎቹ ቅነሳ ጀምረዋል
ለሸገር ከተማ መልቀቂያ ያስገባው አጥቂ ማረፊያው ባህርዳር ሆኗል
“ሙሉ ድጋፍ አድርጎ የተቆረቆረልን የአዲግራት ነዋሪ እንጂ ክለቡ አይደለም” አክሊሉ አየናው /ወልዋሎ አዲግራት/
ዃታር 2022 | ኢትዮጵያ ለአለም ዋንጫ ማጣርያ ምድቧን አውቃለች
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?