የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

- ሀብታሙ ተከስተ (ፋሲል ከነማ) : ክለቡ ከ ሀዲያ ሆሳዕና ጋር ባደረገው የ35ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 38 ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀሙ በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ።
ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ የየውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡ - አብዱል ራሀማን (አርባምንጭ ከተማ) : ክለቡ ከ ምድረ ገነት ሽረ ጋር ባደረገው የ35ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 65 ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀሙ በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል።
ስለሆነም ተጨዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ የየውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል። - ፀጋዬ አበራ (አርባምንጭ ከተማ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
- ኢትዮጵያ መድን -አርባምንጭ ከተማ
- አርባምንጭ ከተማ-ኢትዮጵያ ቡና
- ምድረ ገነት ሽረ-አርባምንጭ ከተማ
- አርባምንጭ ከተማ-ድሬደዋ ከተማ
- አርባምንጭ ከተማ-ምድረ ገነት ሽረ
- ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- ወልደአማኑኤል ጌቱ (ኢትዮጵያ ቡና) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
- ኢትዮጵያ ቡና-ኢትዮ ኤሌትሪክ
- ሸገር ከተማ-ኢትዮጵያ ቡና
- ኢትዮጵያ ቡና-ሀዲያ ሆሳዕና
- ኢትዮጵያ ቡና-ፋሲል ከነማ
- ኢትዮጵያ ቡና-ሲዳማ ቡና
- ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- በፍቃዱ አለማየሁ (ኢትዮጵያ ቡና) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድተመልክቷል።
- ኢትዮጵያ ቡና-ኢትዮ ኤሌትሪክ
- ሸገር ከተማ-ኢትዮጵያ ቡና
- ኢትዮጵያ ቡና ወላይታ ድቻ
- ነገሌ አርሲ-ኢትዮጵያ ቡና
- ኢትዮጵያ ቡና-ሲዳማ ቡና
- ስለሆነም ተጨዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- ኤፍሬም ሌጋሞ (ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ): የመታወቂያ ቁጥር EFF-18-468 ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
- መቐለ 70 እንደርታ-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
- ሲዳማ ቡና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
- ሀዲያ ሆሳዕና-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
- ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኢትዮ ኤሌትሪክ
- አዳማ ከተማ-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
- ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- ሲሞን ፒተር (ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ): ከታች በተጠቀሱት 10 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድተመልክቷል ።
- መቻል-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
- ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ‐ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
- ቅዱስ ጊዮርጊስ-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
- ኢትዮጵያ ቡና-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
- ወላይታ ድቻ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
- ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ-ሲዳማ ቡና
- አርባምንጭ ከተማ-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
- ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅዱስ ጊዮርጊስ
- ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኢትዮ ኤሌትሪክ
- አዳማ ከተማ-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
- ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 2 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 2000 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- ቢኒያም ካሣሁን (ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ) : ከታች በተጠቀሱት 10 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
- መቐለ 70 እንደርታ-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
- ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
- ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀዲያ ሆሳዕና
- ኢትዮ ኤሌትሪክ -ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
- ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነገሌ አርሲ
- ወላይታ ድቻ-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
- ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
- ኢትዮጵያ መድን -ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
- ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ‐ሸገር ከተማ
- አዳማ ከተማ-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
- ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 2 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 2000 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- ቢንያም ፍቅሩ (ሸገር ከተማ) : ከታች በተጠቀሱት 10 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
- ኢትዮ ኤሌትሪክ-ቅዱስ ጊዮርጊስ
- ቅዱስ ጊዮርጊስ-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
- መቻል-ቅዱስ ጊዮርጊስ
- ሀዲያ ሆሳዕና-ሸገር ከተማ
- ሸገር ከተማ-አርባምንጭ ከተማ
- ባህርዳር ከተማ-ሸገር ከተማ
- ሸገር ከተማ-ወላይታ ድቻ
- ሃዋሳ ከተማ-ሸገር ከተማ
- ሸገር ከተማ-ሲዳማ ቡና
- ሸገር ከተማ-ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
- ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 2 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 2000 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- አርባምንጭ ከተማ ክለቡ ከምድረ ገነት ሽረ ጋር ባደረገው የ35 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የአርባምንጭ ከተማ ቡድን ተጫዋች የሆኑት
- አሸናፊ ተገኝ
- አብዱል ራህማን*2
- አሸናፊ ፊዳ
- ፀጋዬ አበራ
- ቴዎድሮስ አጨ
- በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 / አምስት ሺ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡
- ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ክለቡ ከአዳማ ከተማ ጋር ባደረገው የ35 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቡድን ተጫዋች የሆኑት
- ብሩክ ብፁአምላክ
- ቢኒያም ካሣሁን
- ሲሞን ፒተር
- አማኑኤል ደስታ
- ኤፍሬም ሌጋሞ
- በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5ዐዐዐ /አምስት ሺ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡
- ፋሲል ከነማ ክለቡ ከሀዲያ ሆሳዕና ጋር ባደረገው የ35 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የፋሲል ከነማ ቡድን ተጫዋች የሆኑት
- ሀብታሙ ተከስተ*2
- ብሩክ አማኑኤል
- ሞይስ ፓዋቲ
- አቤል እያዩ
- አሚር ሙደሲር
- በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5ዐዐዐ /አምስት ሺ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡
- ኢትዮጵያ መድን ክለቡ ከድሬደዋ ከተማ ጋር ባደረገው የ35 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የኢትዮጵያ መድን ቡድን ተጫዋች የሆኑት
- ብሩክ በላቸው
- ወገኔ ገዛኸኝ
- ረመዳን የሱፍ
- አማኑኤል ኤርቦ
- አልፍሬድ ኩሩንዚዛ
- በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5ዐዐዐ / አምስት ሺ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡
- ሀብታሙ ተከስተ (ተጫዋች ፋሲል ከነማ) ክለቡ ከሀዲያ ሆሳዕናጋር በነበረው የ35ኛ ሳምንት ግጥሚያ በ38 ደቂቃ ሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት ፈጽሞ በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ ሲወገድ የእለቱን ዋና ዳኛ ስለመገፍተሩ ሪፖርት ቀርቦበታል።
ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈጸመው ከስፖርታዊ ጨዋነት ውጭ የሆነ ድርጊት ከላይ በተራ ቁጥር 1 ላይ ከተቀጣው ቅጣት በተጨማሪ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 64 በተቁ 2(ለ) መሠረት 4 / አራት / ጨዋታ እንዲታገድና በተጨማሪ ብር 4000 /አራት ሺህ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
ማስታወሻ - በሊጉ የሚደረጉ ጨዋታዎች በማንኛውም ምክኒያት ተጀምረው የሚቋረጡ ወይም መካሄድ የማይችሉ ከሆነ አስገዳጅ ሁኔታ ካልተፈጠረ በስተቀር ጨዋታዎቹ በተከታዩ ቀን የሰዓትና የቦታ ለውጥ ተደርጎ የሚከናወኑ መሆኑን እንዲሁም የ37 እና 38ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ውጤትን መሰረት በማድረግ የሰዓትና ቀን ለውጥ ሊደረግባቸው እንደሚችል ውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ያሳውቃል ፡
አስተያየት ይስጡ