ከፋሲል ከነማ ስኬት ጀርባ ዳሽን ቢራ ትልቅ አስተዋጽኦ አለው" አቶ አቢዮት ዓለሙ የፋሲል ከነማ ዋና ስራ አስኪያጅ "በፋሲል ያገኘነው ጥቅም በቀላሉ የሚለካ አይደለም...
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአንደኛ ዙር የመጨረሻ ወይንም የ15ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት መደረግ ሲጀምሩ በቀዳሚነት የተደረገው የፋሲል ከተማ እና የድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናን ከፋሲል ከነማ አገናኝቶ በመጀመሪያ አጋማሽ በተቆጠሩ ግቦች ጨዋታው አንድ ለአንድ ተጠናቋል ። ኢትዮጵያ ቡናዎች በ13ኛው ሳምንት በአርባ ምንጭ...
ፋሲል ከነማ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የሊጉን ዋንጫ ማንሳት በቻለበት የ2013 የዉድድር አመት ቁልፍ የነበረዉ እና ከዉድድር አመቱ መገባደድ በኋላ የፕሮፌሽናልነት ዕድል አጊኝቶ በክረምቱ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ጅማሮውን በዛሬው ዕለት ሲያደርጉ በደረጃ ሰንጠረዡ 2ኛ እና 3ኛ ደረጃ ላይ ይገኙ የነበሩትን ሀዋሳ ከተማን እና...
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ በፋሲል ከነማ እና አዳማ ከተማ መካከል ተደርጎ በአንድ ለአንድ ውጤት ተጠናቋል ። ፋሲል ከነማ...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ፋሲል ከተማ ሰበታ ከተማን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ወደ መሪው የተጠጋበትን ድል አስመዝግቧል ። ፋሲል ከተማ በ10ኛ ሳምንት...
ቅዱስ ጊዮርጊስ ፋሲል ከተማን በአቤል ያለው እና በእስማኤል ኦሮ ኦጎሮ ሁለት ሁለት ግቦች 4 ለ 0 በሆነ ውጤት ሰፊ ውጤት አሸንፏል ። ቅዱስ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident