የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊው ፋሲል ከነማ የውድድር ዝግጅቱን ምን እንደሚመስል በዚህ መልኩ ዳሰነዋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ መሪነት በሊጉ መልካም...
የተጠናቀቀውን አመት በምድረገነት ሽረ ያሳለፈው አንተነህ ተስፋዬ አፄዎቹን ተቀላቅሏል። እግር ኳስን ከትውልድ ሀገሩ አርባምንጭ ከጀመረ በኋላ ለሲዳማ ቡና ፣ ድሬዳዋ ከተማ ፣ ሰበታ...
ቤኒናዊው አማካይ ሮማሪክ አሞውሱ ወደ ፋሲል አምርቷል። ዝግጅታቸውን በአዳማ ከተማ በማከናወን ላይ የሚገኙት ፋሲል ከነማዎች የቤኒን ዜግነት ያለውን የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ሆኖ መጫወት...
ፋሲል ከነማ የፊታችን ሰኞ ልምምድ ሊጀምሩ ነው ከስድስት ወራት በፊት በቀድሞው አሰልጣኛቸው ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ እየተመሩ የተጠናቀቀውን አመት የቋጩት ፋሲል ከነማዎች ከሰሞኑ አዳዲስ ተጫዋቾችን...
ፋሲል ከነማ አጥቂ አስፈርሟል በስልጤ ወራቤ ከነበረው ቆይታ በኋላ ወደ ሲዳማ ቡና በማምራት ከፕሪምየር ሊጉ ጋር መተዋወቅ የቻለው እና በሲዳማ ቡናም የስድስት አመታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident