ፋሲል ከተማ

176 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ፋሲል ከተማ ናይጀርያዊውን ኢዙ ቦቦ ኣዙካን ኣስፈረመ

በክረምቱ ዝውውር መስኮት በንቃት እየተሳተፋ ሚገኙት ኣጼዎቹ ኣምና በኣጥቂ ክፍል የታየባቸውን ክፍተት ለመቅረፍ ናይጀርያዊ ኣጥቂ ኢዙ ቦቦ ኣዙካን በሁለት ዓመት ውል ማስፈረም ችሏል።...

ሰበር ዜናወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

በዛብህ መለዮ ፋሲል ከተማን ተቀላቀለ

አሰልጣኝ ውበቱ ኣባተን ኣዲስ ኣሰልጣኝ ኣርጎ የሾመው ፋሲል ከተማ በያዝነው ዓመት የኣፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ላይ ጥሩ ኣቋም ያሳየውን በዛብህ መለዮን በሁለት ዓመት ውል...

ሀዋሳ ከተማሰበር ዜናዜናዎችፋሲል ከተማ

ፋሲል ከተማ አሰልጣኝ ውበቱ አባተን አስፈርሟል

በሀዋሳ ከተማ ከ4 ዓመታት ቆይታ በሇላ ከሀይቆቹ  ጋር የተለያዮው አሰልጣኝ ውበቱ አባተ መድረሻውን ፋሲል ከተማ አድርጓል፡፡ በዘንድሮው የኢትዮጵያ ኘሪሚዮር ሊግ 2 አሰልጣኞችን የቀየሩት...

ሀዋሳ ከተማሪፖርትቅዱስ ጊዮርጊስአርባምንጭ ከተማአዳማ ከተማኢትዮ-ኤሌክትሪክኢትዮጵያ ቡናወላይታ ድቻወልዋሎድሬዳዋ ከተማጅማ አባጅፋርፋሲል ከተማ

በፕሪምየር ሊጉ ለዋንጫ የሚፎካከሩት ጅማ አባጅፋርና ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ሲጥሉ ኢትዮጵያ ቡና ለዋንጫ ከሚያደርገው ፍክክር ተገትቷል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 29ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው እለት በክልል ከተሞች ስታዲየሞች ቀጥለው ተካሂደዋል። ጎንደር ፋሲለደስ ስታዲየም ላይ በተደረገ ጨዋታም ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ...

ሪፖርትሲዳማ ቡናቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮ-ኤሌክትሪክወልዲያየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደደቢትድሬዳዋ ከተማጅማ አባጅፋርፋሲል ከተማ

በሊጉ ጅማ አባጅፋር እና ቅዱስ ጊዮርጊስ አሁንም ለዋንጫው ተፋጠዋል።በአንፃሩ ወልዲያ ከተማ ከፍተኛ ሊጉን መቀላቀሉ እርግጥ ሆኗል።

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ዛሬ 4ጨዋታዎች የተደረጉ ሲሆን መሪዎቹ ጅማ አባጅፋር እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚዎቻቸውን በማሸነፍ ወደ ዋንጫው የሚያደርጉትን ጉዞ አጠናክረው ቀጥለዋል።...

ሲዳማ ቡናቅድመ ዳሰሳወልዲያየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጅማ አባጅፋርፋሲል ከተማ

የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ | የኢትዮጵያ ኘሪሚዮር ሊግ የሰኔ 9 /2010 ዓ/ም ጠዋት 4 ሰዓት የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች

ለሻምፒዮንነት እና ላለመውረድ በሚደረግ ጠንካራ ፉክክር ወሳኝ ምዕራፍ ላይ የደረሰው እና ሊጠናቀቅ 4 ሳምንታት የቀሩት የኢትዮጵያ ኘሪሚዮር ሊግ ለሻምፒዮንነት 5 ክለቦችን ከፊት አፋጧል፡፡በሌላ...

መቐለ ከተማሪፖርትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ሪፖርት | መቐለ ከተማና ፋሲል ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

በገለልተኛ ሜዳ በአዲስአበባ ስታዲዮም የተካሄደው የመቀለና ፋሲል ጨዋታ እንደመጀመሪያው ዙር ዛሬም ያለ ግብ 0-0 በሆነ የአቻ ውጤት ተጠናቆ ነጥብ ተጋርተዋል፡፡ በርካታ ደጋፊዎች የታደሙበት...