የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በውድድር አመቱ ምንም ነጥብ ማግኘት ያልቻለውን ጅማ አባጅፋር ከ ድሬዳዋ ከተማ አገናኝቶ ድሬ ከተማ በማማዱ ሲዲቤ ሀትሪክ ጨዋታውን 3 ለ...
በሊጉ ሶስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ዕለት ጨዋታዎች በቅድሚያ ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ የተካሄደው የድሬዳዋ ከተማ እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ ያለ ምንም ግብ ተጠናቋል ።...
በጨዋታው በሁለቱም በኩል ተመጣጣኝ የሚባል የሜዳ ላይ ፉክክር የነበረ ሲሆን ወደ ግብ በመድረስ ግን ሲዳማ ቡናዎች የተሻሉ ነበሩ ። ለዚህም ፍሬው ሰለሞን በጨዋታው...
ድሬዳዋ ከተማዎች አሁንም ተጫዋቾችን ማስፈረማቸዉን ሲቀጥሉ የተጠናቀቀውን የዉድድር አመት በክትፎዎቹ ቤት ያሳለፈዉን የመስመር አጥቂ ሄኖክ አየለ ወደ ስብስባቸዉ መቀላቀላቸው ተረጋግጧል። ከዚህ ቀደም ለሲዳማ...
በአሰልጣኝ ዘማርያም ወ/ጊዮርጊስ እየተመሩ የቅድመ ዉድድር ዝግጅታቸዉን በሀዋሳ ከተማ ታደሰ ኢንጆሪ ሆቴል መቀመጫቸዉን በማድረግ እየከወኑ የሚገኙት ድሬ ከተማዎች አውዱ ናፊዑ የተባለ የመሃል ተከላካይ...
የቅድመ ዉድድር ዝግጅታቸውን በሀዋሳ ከተማ እያደረጉ የሚገኙት ሁለቱ የሊጉ ክለቦች ማለትም ድሬዳዋ ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ በዛሬዉ ዕለት ከተለያዩ ክለቦች ከተሰባሰቡ ተጫዋቾች (ከስብስብ)...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident