መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማ የመስመር አጥቂዉን አስፈርሟል !!
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

ድሬዳዋ ከተማ የመስመር አጥቂዉን አስፈርሟል !!

አጋራ
አጋራ

ድሬዳዋ ከተማዎች አሁንም ተጫዋቾችን ማስፈረማቸዉን ሲቀጥሉ የተጠናቀቀውን የዉድድር አመት በክትፎዎቹ ቤት ያሳለፈዉን የመስመር አጥቂ ሄኖክ አየለ ወደ ስብስባቸዉ መቀላቀላቸው ተረጋግጧል።

ከዚህ ቀደም ለሲዳማ ቡና ፣ ደቡብ ፖሊስ ፣ ሀዋሳ ከተማ እንዲሁም የ2013 የዉድድር አመትን በወልቂጤ ከተማ ቤት ተጫዉቶ ማሳለፍ የቻለዉ አጥቂው የ2014 የዉድድር አመትን ከአሰልጣኝ ዘማርያም ወ/ጊዮርጊስ ስብስብ ጋር እንደምንመለከተው የክለቡ ድህረገጽ አስነብቧል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት...