ያለፉት አመታት በ ወላይታ ድቻ ቤት ቆይታ ማድርግ የቻለው መልካሙ ቦጋለ ለ ቀጣይ ሁለት ዓመታት ለመቆየት ከስምምነት ደርሷል ። ወላይታ ድቻ ለ ኮንፌዴሽን...
በወላይታ ድቻ ሀ-15 እግር ኳስን የጀመረው እና ያለፉትን ዓመታት በቦዲቲ ከተማ፣ ጋሞ ጨንቻ፣ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ወደ ሊጉ ሲያድግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደረገ እና በተጠናቀቀው...
በከፍተኛ ሊግ በአዲስ አበባ ከተማ በዘንድሮው የውድድር ዓመት ጥሩ አንቅስቃሴ ማድረግ የቻለው ቡአይ በፈረሰኞቹ ቤት ሁለት ዓመት ለመቆየት ከስምምነት ደርሷል ።
ቅዱስ ጊዮርጊስ የመስመር አጥቂውን ተገኑ ተሾመን ውል ለማራዘም ከስምምነት መድረሱ ይፋ ሆኗል። በክለቡ የታዳጊ ቡድን አልፎ በዋናው ቡድን መጫወት የቻለው ተገኑ ለተጨማሪ ሁለት...
የነባር ተጨዋቾቻቸውን ውል በማራዘም ላይ ተጠምደው የነበሩት አርባምንጭ ከተማዎች ሁለት ተጨዋችን ለማስፈረም ተስማሙ በኢትዮጵያ ቡና ተስፋ ቡድን ጅማሮውን ማድረግ የቻለው እና ወልዲያ :ባቱ...
የቀድሞ ኢትዮ ኤሌትሪክ : ኢትዮጵያ ቡና እንዲሁም ወላይታ ድቻ መጫወት የቻለው ረዥሙ አማካኝ አብነት ደምሴ የመጀመሪው የሀዋሳ ከተማ ፈራሚ ለመሆን ከስምምነት ደርሷል ።
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር በሊጉ የቀጥታ ስርጭት መብት ዙሪያ ምንም አይነት ጨረታ አለማውጣቱን አስታወቀ። አሚኮ በሊጉ የቀጥታ ስርጭት መብት ጉዳይ ዙሪያ ላቀረበው...
ያለፈውን የውድድር ዘመን በድሬዳዋ እንዲሁም ወላይታ ድቻ በዘንድሮ የውድድር ዘመን ደግሞ በሱሁል ሽረ ማሳለፍ የቻለው ኤሊያስ አህመድ እና ሙሴ ከበላ ከአዳማ ለሀድያ ለሁለት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident