By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የፕሪሚየር ሊጉ አክሲዮን ማህበር የአሚኮን ቅሬታ ተገቢ አይደለም አለ….
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎች

የፕሪሚየር ሊጉ አክሲዮን ማህበር የአሚኮን ቅሬታ ተገቢ አይደለም አለ….

ዮሴፍ ከፈለኝ
ዮሴፍ ከፈለኝ 7 months ago
Share
SHARE

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር በሊጉ የቀጥታ ስርጭት መብት ዙሪያ ምንም አይነት ጨረታ አለማውጣቱን አስታወቀ።

አሚኮ በሊጉ የቀጥታ ስርጭት መብት ጉዳይ ዙሪያ ላቀረበው ቅሬታ የአክሲዮን ማህበሩ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ክፍሌ ሰይፈ በሰጡት ምላሽ በቀጥታ ስርጭቱ ዙሪያ ምንም ያወጣነው ጨረታ የለም ነገር ግን ከዲ ኤስ ቲቪ ጋር የነበረን ውል መጠናቀቁ ከታወቀ በኋላ አምስቱ ጣቢያዎች እኛ እንችላለን ብለው በመጠየቃቸው የውድድሩን ሰነድ ሰጥተናቸው እስከነገ ድረስ ምላሻቸውን እየጠበቅን እንገኛለን” ሲሉ መልሰዋል።

አቶ ክፍሌ ከአሚኮ ከፍተኛ አመራር መሃል ነኝ ያለ ግለሰብ ደውሎ ጨረታውን ላክልኝ ብሎ ልኬለታለሁ ቀነ ገደቡ ነገ ነው ስለው ግዴለም እንደርሳለን ካለኝና ሰነዱን ከወሰደ በኋላ ጉዳዩን ወደሚዲያ መውሰዱ አላማው አልገባኘም ሲሉ ተናጎረዋል።

- ማሰታውቂያ -

ዋና ስራ አስኪያጁ እንደገለጹት ያወጣነው ጨረታ በሌለበት የቴሌቭዥን ጣቢያዎቹ ራሳቸው መጥተው ለእኛ ስጡን ባሉበት ሂደት የአሚኮ ቅሬታ ተገቢነት የለዌም አሚኮ ምን እንዳለው አናውቅም አቅም እስካላቸው ድረስ የምንለየው ሚዲያ የለም መነጋገር እየቻልን ቅሬታውን ለሚዲያ ፍጆታ ማዋል መፍትሄ አያመጣም ” ሲሉ ያለውን ሂደት አብራርተዋል።

አሚኮ ያለ ግልጽ ጨረታ ሚዲያዎች ሰነዱን የወሰዱበትና የተመረጡበት መንገድ ተገቢ አይደለም በሚል ዛሬ ከቀትር በኋላ ለአክሲዮን ማህበሩ ቅሬታ አዘል ደብዳቤ ማስገባቱ ታውቋል።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By ዮሴፍ ከፈለኝ
Follow:
Editor at Hatricksport
Previous Article ሀዲያ ሆሳዕና ሁለት ተጨዋቾች ወደ ቡድናቸው ለመቀላቀል ተስማሙ !
Next Article ቡናማዎቹ ተጨማሪ ተጨዋች አስፈረሙ !

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎችድሬዳዋ ከተማየጨዋታ ዘገባቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዲስአበባ ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | ድሬዳዋ ከተማ አዲስ አበባ ከተማን በሙኽዲን ሙሳ ብቸኛ ግብ አሸንፏል

Habtamu Mitku By Habtamu Mitku 4 years ago
ፊፋ ሰበታ ከተማን አስጠነቀቀ
ኢንተርናሽናል አልቢተር ባምላክ ተሰማ ለትልቁ መድረክ እጩ ሆኗል !
“መጠላለፉና ጉተታው በአፍሪካ ውስጥ ያለንን የመሪነት ሚና አሳጥቶናል”አቶ ባህሩ ጥላሁን /የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና ፀሐፊ/
አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ አሰልጣኝ ውበቱና አሰልጣኝ በጸሎትን በልጧል…..
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?