ያለፈውን የውድድር ዘመን በድሬዳዋ እንዲሁም ወላይታ ድቻ በዘንድሮ የውድድር ዘመን ደግሞ በሱሁል ሽረ ማሳለፍ የቻለው ኤሊያስ አህመድ እና ሙሴ ከበላ ከአዳማ ለሀድያ ለሁለት ዓመት ለመፈረም ከስምምነት ደርሰዋል።
እንዲሁም ግብ ጠባቂው ያሬድ በቀለ በነብሮቹ ስብስብ ውስጥ ለሁለት አመት የሚያቆየውን ውል አድሷል

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account