የነባር ተጨዋቾቻቸውን ውል በማራዘም ላይ ተጠምደው የነበሩት አርባምንጭ ከተማዎች ሁለት ተጨዋችን ለማስፈረም ተስማሙ
በኢትዮጵያ ቡና ተስፋ ቡድን ጅማሮውን ማድረግ የቻለው እና ወልዲያ :ባቱ ከተማ :ሸገር ከተማ እና በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በ ጋሞ ጨንቻ ያሳለፈው የአጥቂ ስፍራ ተጨዋቹ በሀይሉ ተስፋዬ በአዞዎቹ ቤት ለመቆየት ከስምምነት ደርሷል
በዛሬው ከስምምነት መድረስ የቻለው አማኑኤል ጎበና ነው አማኑኤል በ አዳማ ከተማ እንዲሁም ሀዲያ ሆሳዕና በዘንድሮ የውድድር ዘመን ደግሞ ሀዋሳ ከተማ ቤት ቆይታ ያደረገ ሲሆን በአርባምንጭ ከተማ ቤት ለመጫወት ከስምምነት ደርሷል



