የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
ሀዲያ ሆሳዕናቅዱስ ጊዮርጊስቅድመ ዳሰሳየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅድመ ዳሰሳ | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉ ሲሆን ዛሬ (አርብ) አንድ ጨዋታ የተደረገ ሲሆን ነገ (ቅዳሜ) ደግሞ ሰባት ጨዋታዎች የሚደረጉ ይሆናል።...

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

ክለቦች ማስጠንቀቂያ መስጠታቸውን ቀጥለውበታል

  ፕሪምየር ሊጉ ገና ዘጠነኛ ሳምንታ ላይ ደርሷል ሆኖም ግን የፕሪምየር ሊጉ ክለቦች ለተጫዋቾቻቸው እና አሰልጣኞች ማስጠንቀቂያ መስጠትን ከጀመሩ ሰንበትበት ብለዋል። ዛሬ ደግሞ...

ወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ወላይታ ድቻ አሰልጣኙን አሰናበተ

በዚህ አመት ወላይታ ድቻ አሰልጣኙን በውጤት ማጣት ካሰናበቱ ክለቦች ቀዳሚው ሆኗል። በዘንድሮው አመት ከአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ጋር በመለያየት የቀድሞው ዲላ እና ደቡብ ፖሊስ...

ስሁል ሽረቅድመ ዳሰሳየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ቅድመ ዳሰሳ | ስሑል ሽሬ ከ ፋሲል ከነማ

  የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉ ሲሆን ነገ (አርብ) አንድ ጨዋታ የሚደረግ ሲሆን ከነገ በስቲያ (ቅዳሜ) ደግሞ ሰባት ጨዋታዎች...

ባህርዳር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የባህር ዳር ከነማ ተጫዋቾች ወደ ልምምድ ተመልሰዋል።

  በደሞዝ እና ጥቅማጥቅም ክፍያ ምክኒያት ከሲዳማው ጨዋታ መልስ ልምምድ ያቆሙት የጣናው ሞገድ ባህር ዳር ከነማ ተጫዋቾች ትናንት የክለቡ ስራ አስኪያጅ አቶ ልዑል...

ባህርዳር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የባህር ዳር ከነማ ተጫዋቾች ለሁለተኛ ቀን ልምምዳቸውን መስራት አቁመዋል

  ደሞዝ እና ጥቅማጥቅም በግዜው አለመከፈል ምክንያት ከሲዳማው ጨዋታ መልስ ልምምድ ያቆሙት የጣናው ሞገድ ተጫዋቾች ትናንት የክለቡ ስራ አስኪያጅ አቶ ልዑል ነገ ለሁሉም...

ወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ ለበርካታ ተጫዋቾች ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል

  ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ በ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየርሊግ ሁለገብ ተጫዋቾችን በማካተት ጥሩ አጀማመር ቢያሳይም ቡድኑ በወጥነት ለመዝለቅ ግን ሲቸገር እየተስተዋለ ይገኛል። በተለይም ቡድኑ ከሜዳ...

ወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ወላይታ ድቻ ለሶስት ተጫዋቾች የማስጠንቀቅያ ወረቀት ሰጥቷል

የወላይታ ድቻ ቦርድ ሰብሳቢ እና የክለቡ ፕሬዝደንት ጎበዜ ጎዳና እንደገለፁት ከሆነ ሙባረክ ሽኩር አወል አብደላህ እና ሳምሶን ቆልቻ የተባሉ ተጫዋቾች በቡድኑ ውስጥ ጥሩ...