የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
ቅዱስ ጊዮርጊስአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ተጠባቂው የፕርሚየር ሊጉ ጨዋታ የቀን ለውጥ ተደርጎበታል

  በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ15ኛ ሳምንት መርሐ ግብር መሰረት በቅዱስ ጊዮርጊስ እና በአዳማ ከተማ መካከል የካቲት 14 ቀን 2012ዓ.ም በአዲስ አበባ ስታዲየም ከቀኑ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጅማ አባጅፋር

የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች መደበኛ ልምምዳቸውን አቋርጠዋል።

  የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች በደሞዝ ምክንያት ልምምዳቸውን አቁመዋል።   ጅማዎች ባለፈው ሳምንት ድሬደዋ ከተማን 2-1 በማሸነፍ ደረጃቸውን ማሻሻል ቢችሉም አሁንም የቡድኑ ውስጣዊ ችግር...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የእግር ኳስ ዳኞች በፌደሬሽኑ ላይ ቅሬታቸውን አሰሙ

  የኢትዮጲያ እግርኳስ ዳኞች እና ታዛቢዎች ማህበር የፕሪሚየር ሊግ ዳኞች ከ11ኛ-14ኛ ሳምንት ያለዉ መርሃግብር ላይ የሙያና የቀን አበል አለመከፈላቸውን ቅሬታ አቅርበዋል። ቅሬታው 1.ዳኞች...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ሊከፈት ቀናቶች ቀርተውታል

  የ2012 የኢትዮጵያ ኘሪሚየር ሊግ እግር ኳስ ውድድር የ2ኛ ዙር የተጫዋቾች ዝውውር ሰኞ የካቲት 16 ይጀምራል። በዓለም አቀፋ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ማህበር (ፊፋ)...

አዳማ ከተማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሀትሪክ 14ኛ ሳምንት| ፕሪምየር ሊግ ክስተቶች

👉👉በርካታ ካርዶች የተመዘዙበት ጨዋታ 👉👉አጨቃጫቂ የነበረው ፍፁም ቅጣት ምት 👉👉በተጫዋቾች ቅያሪ ላይ ጣልቃ የገቡት የፀጥታ ሀይል 👉👉ለወላይታ ድቻ ሶስት ነጥብ ያሰገኘችው የአሰልጣኙ ለውጥ...

አዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሶስት የአዳማ ከተማ ተጫዋቾች ለክለቡ የመልቀቂያ ወረቀት አስገብተዋል

  የፊት መስመር አጥቂው ዳዋ ሆቴሳ አማካዩ ከንአን ማርክነህ እና ተከላካዩ ምኞት ደበበ በደሞዝ ችግር ምክንያት ክለቡ እንዲያሰናብታቸው የመልቀቂያ ወረቀት አስገብተዋል። አዳማ ከተማ...

ምርጥ 11ዜናዎችየሐትሪክ ስፖርት የጨዋታ ኮከብየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሀትሪክ ስፖርት የሳምንቱ ምርጥ 11

  የ 14ኛ ሳምንት ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ምርጥ 11 ጨዋታውን በተመለከቱ ሪፖርተሮቻችን ምርጫ እና ባቀረቡት አሳማኝ ምክንያት ብሎም በሚሰጧቸው ነጥቦች የተመረጡ ናቸው። አሰላለፍ...

ወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ወልዋሎ ከጋናዊው አማካይ ጋር ተለያይተዋል

  በክረምቱ የተጨዋቾች መስኮት ዝውውር ከዳርባንዲክሃን ወልዋሎን የተቀላቀለው ኬኔዲ አሽያ በጋራ ስምምነት ከክለቡ ጋር ተለያይትዋል። አብዛኛዎቹን የመጀመርያ ዙር ጨዋታዎች ተጠባባቂ ላይ ያሳለፈው የቀድሞው...