ከሳምንታት በፊት ለአፄዎቹ ቀጣዮቹን ዓመታት ለመጫወት ተስማምቶ የነበረው የቡድኑ የኋላ ደጅን ያሬድ ባየህ አሁን ላይ ከስምምነት አለመድረሳቸው ታውቋል ። ሀትሪክ ስፖርት ለማወቅ...
በኢትዮጵያ ቡና ቤት ድንቅ የውድድር ዓመትን ማሳለፍ የቻሉት አቡበከር ናስር እና ሚኪያስ መኮንን በቡናማዎቹ ቤት ለረጅም ጊዜ የሚያቆያቸውን ስምምነት ፈፅመዋል ። በአሰልጣኝ...
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮኑ ለሆነው መቐለ 70 እንደርታ በቅርቡ ፊርማውን ያኖረው ምንተስኖት ከበደ /አፍሪካ/ በመጪው ዓመት የውድድር ተሳትፎአቸው ከአዲሱ ክለቡ ጋር ለራሱ የመጀመሪያውን...
ፕሪሚየር ሊጉ ይካሄዳባቸዋል የተባሉ 7 ስታዲየሞች ሊገመገሙ ነው ፌዴራል ስፖርት ኮሚሽን ቢሾፍቱ ላይ ለውይይት ባለድርሻ አካላትን ጠርቷል የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የማስተናገድ እድል...
በዝውውር መስኮቱ ላይ ምንም አይነት እንቅስቃሴን ሳያካሂዱ የቆዩት የአሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ስብስብ አቤል ማሞን ለማስፈረም መስማማታቸው ተገልጿል ። ከግብ ጠባቂያቸው በርከት አማረ...
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሲዳማ ቡናን የአማካይ ክፍል በስኬታማነት ከሚመሩት ተጨዋቾች መካከል አንዱ የሆነው ዳዊት ተፈራ /ኦዚል/ ዳግመኛ ለክለቡ ለመጫወት ውሉን አራዝሟል፤ የሲዳማው...
በፊት ለፊት ንግግራቸው ይታወቃሉ፡፡ ለረጅም ዓመታት ክለባቸውን በፕሬዚዳንትነት መርተዋል አሁንም እየመሩ ነው፡፡ በሊግ ካምፓኒው ምስረታ ወሳኝ ሚና የተወጡና የሊግ ካምፓኒው የቦርድ አባል ሆነው...
የአዳማ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ከበርካታ ተጨዋቾቹ ጋር ለመለያየት ቢችልም የመጪው ዘመን ቡድኑን በወጣት ተጨዋቾች ላይ አተኩሮ ለመስራት እና የፕሪምየር ሊጉም ጠንካራ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident