የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

311 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የተጫዋቾች ዝውውርን በተመለከተ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ወሳኔ አሳልፏል !

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በዛሬዉ ዕለት ባደረገዉ ስብሰባ የተለያዩ ወሳኔዎችን ያሳለፈ ሲሆን ፤ ከነዚህ መካከልም  የተጫዋቾች ዝውውርን በተመለከተ የሊጉ ክለቦች ማዘዋወር...

አርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

አርባምንጭ ከተማ የተከላካይ አማካይ አስፈርሟል

አርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋችና በ2016 ዓ/ም በፕሪሚየር ሊጉ በፋስል ቤት ድንቅ ቆይታ ያሳለፈውን ይሁን እንዳሻውን አስፈርሟል ከዚህ ቀደም...

አርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አርባምንጭ ከተማ የወሳኝ ተጫዋቹን ውል አራዝሟል።

አርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ የኮከቡን ውል አራዝሟል በወጣቱ ዋና አሰልጣኝ በረከት ደሙ የሚመራው በ2016 ዓ/ም የከፍተኛ ሊጉ የአሸናፊዎች አሸናፊ ክለብ አርባምንጭ ከተማ...

መቻልባህርዳር ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ባህር ዳር ከተማ ሁለት የቀድሞ ተጫዋቾቹን አስፈርሟል።

ወንድሜነህ ደረጀ የባሕር ዳር ከነማ የመጀመርያ ፈራሚ በመሆን ክለቡን ተቀላቅሏል ። ስም :- ወንድሜነህ ደረጀ የነበረበት ክለብ:- ኢትዮጵያ ቡና የተጫወተባቸው ጨዋታዎች : 17...

ኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ መድን የወሳኝ የተጫዋቾቹን ዉል አድሷል !!

ለቀጣዩ የውድድር አመት ተሻሽለዉ ለመቅረብ ይረዳቸዉ ዘንድ በቀጣይ ቀናት ወደ ዝውውሩ እንደሚገቡ የሚጠበቁት መድኖች የሁለት ነባር ተጫዋቾቻቸዉን ዉል ለተጨማሪ አመት አድሰዋል። የእግርኳስ ሂዎቱን...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች የውድድር ዘመኑን ከመጀመራቸው አስቀድሞ ዓመታዊ ምዝገባቸው በካፍ ክለብ ላይሰንሲንግ ኦንላይን ፕላትፎርም /CLOP/ አማካኝነት እየተከናወነ ይገኛል።

ምዝገባው ከሰኔ 25 ጀምሮ ድረስ ሲከናወን የቆየ ሲሆን በዛሬው ዕለት ምዝገባ ይጠናቀቃል። በቀነ ገደቡ ምዝገባ ያላጠናቀቁ ክለቦች በከፍተኛ የገንዘብ ቅጣት ለሦስት ቀናት የሚስተናገዱ...

ኢትዮጵያ ቡናወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ዋንጫ

ወላይታ ዲቻ እግርኳስ ክለብ እና ኢትዮጵያ ቡና ቅጣት ተላልፎባቸዋል !!

ከቀናት በፊት በተከናወነው የኢትዮጵያ ቡና እና የወላይታ ዲቻ የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃም ጨዋታ ላይ የተከሰተዉን የዲሲፕሊን ግድፈት ተከትሎ የውድድር እና ሥነ ስርዓት ኮሚቴዉ በዕለቱ...

ኮከብ ተጨዋቾችዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ተጫዋቾች ማህበር የዓመቱ ኮከቦችን ይፋ አደረገ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ተጫዋቾች ማህበር የ2016 ዓመተ ምህረት የዓመቱ ኮከቦችን በሶስት ዘርፎች ይፋ አድርጓል። ማህበሩ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ባወጣው መረጃ መሰረት የኢትዮጵያ ንግድ...