የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

248 መጣጥፎች
አፍሪካአፍሪካ ዋንጫዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አሰልጣኝ ዉበቱ አባተ እና አምበሉ ጌታነህ ከበደ ከነገዉ ጨዋታ አስቀድሞ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል

  ​''የተለየ ክብደት የምንሰጠው ቡድን አይኖርም" አሰልጣኝ ዉበቱ አባተ ''ጠንካራ የሚባል ቡድን አለን '' ጌታነህ ከበደ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አልጣኝ ውበቱ አባተ...

አፍሪካአፍሪካ ዋንጫዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

“አቡበከር ናስር በቅርቡ ከሀገር ወጥቶ እንደሚጫወት እርግጠኞች ነን” ዘአናሊስት

በጉጉት የሚጠበቀዉ 33ኛዉ የአፍሪካ ዋንጫ ሊጀምር የአንድ ቀን እድሜ ብቻ የቀረዉ ሲሆን በዚህም በአዘጋጇ ሀገር ካሜሩን ምድብ የሚገኙት ዋልያዎቹ ልምምዳቸዉን አጠናክረው ቀጥለዉ ለነገዉ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ባለሀብቱ አቶ ወርቁ አይተነው ዋልያዎቹን ለመሸለም ቃል ገብተዋል !

በ33ኛዉ የካሜሩን የአፍሪካ ዋንጫ ከስምንት አመታት በኋላ ዳግም ተሳታፊ ለሆኑት ለዋልያዎቹ ባለሀብቱ አቶ ወርቁ አይተነው ዳጎስ ያለ የገንዘብ ሽልማት ለመሸለም መዘጋጀታቸውን ገልጸዋል። ምንም...

አፍሪካአፍሪካ ዋንጫዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

” ወደ አፍሪካ ዋንጫዉ የመጣነዉ ለተሳትፎ ሳይሆን ወደ ቀጣዩ ዙር ለመሻገር ነዉ።” አሰልጣኝ ዉበቱ አባተ

33ኛዉ የአፍሪካ ዋንጫ ሊጀመር የሶስት ቀናት እድሜ ብቻ ቀርተውታል። በዉድድሩ ላይ ተሳታፊ የሆኑት ዋልያዎቹም ከአስራ ሁለት ቀናት በፊት ቀደም ብለዉ ወደ አዘጋጇ ሀገር...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የ25ቱ ጋዜጠኞች የካሜሩን ጉዞ ከሸፈ ተባለ

ዋሊያዎቹ በካሜሩን ያውንዴ የሚያደርጉትን የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎችን ለመዘገብ ሙሉ ወጪያቸውን ተችለው ወደ ስፍራው ሊያቀኑ የነበሩ 25 ጋዜጠኞችን የመውሰድ ዕቅድ መክሸፉ ተነገረ። ደጋፊዎችን ወደ...

አፍሪካአፍሪካ ዋንጫዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ሌላ የአቋም መለኪያ ጨዋታ እንደማያደርግ ተረጋግጧል

ዋልያዎቹ የፊታችን እሁድ በይፋ ለሚጀመረው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ከታህሳስ 17 ጀምሮ ወደ አዘጋጇ ሀገር ካሜሩን በመጓዝ ዝግጅታቸውን እያደረጉ እንደሆነ ይታወቃል ። ወደ ስፍራው...

አፍሪካአፍሪካ ዋንጫዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

በኢትዮጵያ ምድብ የሚገኘው ሀገር የወዳጅነት ጨዋታ አድርጓል

በካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ በኢትዮጵያ ምድብ የሚገኘው የቡርኪናፋሶ ብሄራዊ ቡድን በዛሬው ዕለት የወዳጅነት ጨዋታ አድርጓል ። በካሙ ማሎ የሚሰለጥነው ቡድን በአቡ ዳቢ ዝግጅቱን እያደረገ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን እና ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ የስፖንሰርሺፕ ስምምነታቸዉን ይፋ አድርገዋል

ከአራት ወራት በፊት በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን እና ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ መካከል የተደረገው ስምምነት በዛሬው ዕለት የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ፣...