ዜናዎች

4366 መጣጥፎች
ወላይታ ድቻዜናዎችየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

የጦና ንቦቹና አፄዎቹ ያለ ግብ ተለያዩ!

በአቤኔዘር አበበ በሀላባ አዲሱ ስታዲየም የተገናኙት ወላይታ ድቻ እና ፋሲል ከነማ 0ለ0 ተለያይተዋል። በጨዋታው የመጀመሪያው አጋማሽ ሁለቱም ቡድኖች ግልጽ የግብ ዕድሎችን ሳይፈጥሩ ወደ...

ቅዱስ ጊዮርጊስነጌሌ አርሲዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ እና ሰጎኖቹ ነጥብ ተጋርተዋል

በአቤኔዘር አበበ በመጀመሪያ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአርሲ ነገሌ ጋር 1-1 በሆነ ውጤት ፈፅመዋል። በመጀመሪያዎቹ 10 ደቂቃዎች ነገሌዎች የተሻለ እንቅስቃሴን ለማሳየት...

ኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎች

በታንዛኒያ ቆይታ የነበራት ተጫዋች ወደ ሀገር ውስጥ ተመልሳለች

አረጋሽ ካልሳ ወደ ሀገር ውስጥ ክለብ ተመልሳለች ከኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ከተገኘች በኋላ በመቻል፣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እንዲሁም ለኢትዮጵያ ወጣት ቡድን እና ሉሲዎቹ መጫወት...

አዳማ ከተማኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

ሪፖርት | አዳማ ከተማ የሊጉን መክፈቻ በድል ጀመረ

በአቤኔዘር አበበ አዳማ ከተማ ከ2013 በኋላ ለመጀመርያ ጊዜ በሊጉ የመክፈቻ ጨዋታ አሸናፊ ሆኗል። በፕሪምየር ሊጉ የመክፈቻ ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ቢኒያም አይተን ባስቆጠራት የፍፁም...

ሀላባ ከተማወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሪፖርት | በርበሬዎቹ በሊጉ የመጀመሪያ ጨዋታ ከቢጫዎቹ ጋር ነጥብ ተጋርተዋል

በአቤኔዘር አበበ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በሜዳው ያደረገው ሀላባ ከተማ በመጨረሻው የጭማሪ ደቂቃ በወልዋሎ የተቆጠረበት ግብ 1ለ1 እንዲጠናቀቅ ሆኗል። ወደ ሊጉ...

ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀድያ ሆሳዕና ረዳት አሰልጣኝ ሾሟል

ሀድያ ሆሳዕና በረዳት አሰልጣኝነት አሰልጣኝ ታደሰ ጥላሁንን ሾሟል በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ እየተመራ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታውን የፊታችን እሁድ ከባህር ዳር ጋር የሚያደርገው...

ቅድመ ውድድር ዝግጅትባህርዳር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የክለቦች ዝግጅት | ባህርዳር ከተማ

የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊው ባህርዳር ከተማ የውድድር ዝግጅቱን ምን እንደሚመስል በዚህ መልኩ ዳሰነዋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ከፍተኛ የአቻ ውጤትን በማስመዝገብ የባህርዳር ከተማን...

መቻልቅድመ ውድድር ዝግጅትዜናዎች

የክለቦች ዝግጅት | መቻል

የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊው መቻል የውድድር ዝግጅቱን ምን እንደሚመስል በዚህ መልኩ ዳሰነዋል። በ2018 የሊጉን ዋንጫ ያነሳሉ ተብለው ይጠበቁ ከነበሩ ክለቦች መካከል አንዱ...