ኢትዮጵያ ቡና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂን አስፈረመ። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ በአጭር ጊዜ ድንቅ መሆን ከቻሉ ግብ ጠባቂዎች መካከል አንዱ የወቅቱ የኢትዮጵያ...
ጋሞ ጨንቻ የቀድሞው ተጫዋቹን ስራ አስኪያጅ ሲያደርግ አሰልጣኙ በኮንትራቱ መሠረት ይቀጥላል። ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ያደገው ጋሞ ጨንቻ ወደ አስራ...
ፈረሰኞቹ ሦስተኛው ፈራሚ የግራ መስመር ተከላካዩ ሆኗል። ሰርቪያዊውን አሰልጣኝ ሰርዲ ሚሊት ሚቾን በዋና አሰልጣኝነት እንደሚሾም የሚጠበቀው ቅዱስ ጊዮርጊስ የግራ መስመር ተከላካዩ አብዱሰላም የሱፍን...
ወላይታ ድቻ አንድ ተጫዋች ሲያስፈርም የነባር ተጫዋቹን ውልን አድሷል! የአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪን ኮንትራት ትላንት በሁለት አመት ውል ያራዘመው ወላይታ ድቻ ዛሬ አንድ አዲስ...
ከቀናቶች በፊት አዲስ አሰልጣኝ የሾመው ኢትዮጵያ ቡና በስካይ ላይት ሆቴል እየሰጠ ባለው መግለጫ አሰልጣኙን በይፋዊ ፊርማ ቀጥሯል። ከቀናት በፊት ኢትዮጵያ ቡናን ለማሰልጠን የተስማሙት...
የጦና ንቦቹን በሊጉ ማቆየት የቻሉት አሰልጣኝ በሁለት አመት ውላቸውን አራዝመዋል። ወላይታ ድቻን ከታችኛው የሊግ ዕርከን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ካሳደግ በኋላ በ2010 የውድድር ዘመን...
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ማረፊያቸው ታውቋል። ለቀጣዩ የውድድር ዘመን አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረትን ለማስቀጠል አልያም ደግሞ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ጥረት ሲያደርግ የነበረው የመቻል ቦርድ በመጨረሻም...
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁለት ተጫዋቾች ሲያስፈርም ሁለት ተጨማሪ ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል። ቅዱስ ጊዮርጊስ አማካዩ የቀድሞውን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በያዝነው አመት በወልዋሎ ያሳለፈውን አማካዩ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident