ዜናዎች

4373 መጣጥፎች
ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎች

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ሥራ አመራር ቦርድ ውሳኔ አሳለፈ !

  በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ17ኛ ሳምንት ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሰበታ ከተማ መጋቢት 4 ቀን 2012 ዓ.ም በተጋጠሙበት ዕለት ከጨዋታው ፍፃሜ በኋላ ተጨዋቾች በክብር...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግየዝውውር ዜናዎችደደቢት

ብሩክ ገብረአብ ለደደቢት ፈርሟል !

  ከሳምንት በፊት ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲን እንደተቀላቀለ የተገለፀው ብሩክ ገብረአብ ከቡድኑ ጋር በመለያየት ደደቢትን መቀላቀሉ ተገልጿል። የቀድሞ የስሑል ሽሬ የመስመር አጥቂው ከጅማ አባጅፋር...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

“ሙጅብ ቃሲም ለምን አልተመረጠም? የሚል ጥያቄ መነሳቱ ለብ/ቡድኑ የተሰጠውን ትኩረት ያሳያል” ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ

ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ በፊፋ ከፍተኛ ኃላፊነት የተሰጣቸው የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ሆነዋል - “በዙሪክ ከቬንገር ጋር ተገናኝተን ወደ ኢትዮጵያ የመምጣት ፍላጎታቸውና የአርሰናል ተጨዋች ስለነበረው ጌዲዮን...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎች

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ17 እና 20 በታች ቡድን አሰልጣኞቹን ይፋ አድርጓል

  ከ17 ዓመት በታች እና ከ20 ዓመት በታች ቡድኖች አሰልጣኞች ተመደቡ፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ የዋናው ቡድን ምክትል አሰልጣኝ የነበሩት አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ...

ሀትሪክ አበይት ጉዳዮችዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሀትሪክ አበይት | የ17ኛ ሳምንት ዋና ዋና ጉዳዮች

👉👉 ተጠባቂው ጨዋታ ያለግብ ተጠናቋል። 👉👉ቅዱስ ጊዮርጊስ በዚህ አመት ለመጀመሪያ ግዜ በተከታታይ ሁለት ጨዋታዎች ሸንፈት አስተናግዷል። 👉👉አዳማ ከተማ በአመቱ የመጀመሪያውን የሜዳ ውጭ ድል...

ሀዋሳ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሙሉጌታ ምህረት ሀዋሳ ከተማን ተረክቧል !

  ከአዲሴ ካሳ ጋር የተለያዩት ሀዋሳ ከተማዎች የቀድሞው ተጫዋቻቸው ሙሉጌታ ምህረት የክለቡ አሰልጣኝ በማድረግ ሾመዋል :: ሙሉጌታ ምህረት ሀዋሳ ከተማን እየመራ ቀጣዮቹን አንድ...

ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎች

ሃዲያ ሆሳዕና ከባድ ቅጣት ተላለፈበት

  ሃዲያ ሆሳዕና ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር በነበረው ጨዋታ የሀዲያ ሆሳዕና ደጋፊዎች ጨዋታው መጠናቀቁን ተከትሎ ባስነሱት ረብሻ የመቐለ ወጌሻ መፈንከቱን ከጨዋታ አመራሮች ሪፖርት...

ሊግ ካምፓኒዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አወዳዳሪው አካል ሊጉ የሚጀመርበትን ቀን ይፋ አድርጓል

  የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ቀጣይ ጨዋታዎች ? በአለም ደረጃ እየተባባሰ ያለው የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል የተቋረጠው ሊጉ መጋቢት 26 እና 27 እንደሚጀመር ታውቋል። ትላንት...