ዜናዎች

4366 መጣጥፎች
ሀላባ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

አዲስ አዳጊው ተጫዋቾቹን ውል አራዘመ

ሀላባ ከተማ የሦስት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ አዲስ አዳጊው ሀላባ ከተማ ከከፍተኛ ሊጉ ካሳደጉ ተጫዋቾች መካከል የሦስቱን ውል አራዝመ። በዛሬው ዕለትም የአማካዩ ሰይድ ግርማ...

ኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኤሌክትሪክ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈረመ

የአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታን ውል አስቀድሞ ያራዘመው ኢትዮ ኤሌክትሪክ በዛሬው ዕለት የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፀመ። የክለቡ የመጀመሪያ ፈራሚ ፍራኦል መንግስቱ ነው። የቀድሞው የሀላባ ከተማ...

ዜናዎችየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከነማ

የመሐል ተከላካዩ ፋሲል ከነማን በሁለት አመት ውል ተቀላቅሏል።

ፍሬዘር ካሳ ፋሲል ከነማን ተቀላቀለ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ወጣት ቡድን ከተነሳ በኋላ ለድሬዳዋ ከተማ ፣ ሀድያ ሆሳዕና እና ባህርዳር ከተማ ከተጫወተ በኋላ የተጠናቀቀውን አመት...

ባህርዳር ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ወንድወሰን በለጠ ውሉን አራዝሟል

ባህርዳር ከተማ የወሳኝ አጥቂውን ውል አራዝሟል በዝውውሩ በነቃ መልኩ መሳተፋቸውን የቀጠሉት ባህርዳር ከተማዎች የአጥቂያቸውን ወንድወሰን በለጠን ውል ለተጨማሪ አመት ማራዘማቸውን አረጋግጫለሁ። የቀድሞው የአውስኮድ...

አዳማ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

አዳማ ረዳት አሰልጣኝ አግኝቷል።

የፋሲል ከነማ ረዳት ለመሆን ተቃርቦ የነበረው አንጋፋው ደጉ ደበበ ወደ አዳማ አመራ ከአርባምንጭ ከተማ ከተገኘ በኋላ ለረጅም አመታት እግር ኳስን የተጫወተው እና በቅዱስ...

ባህርዳር ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

የጣና ሞገዶቹ ስድስተኛ ፈራሚያቸውን አገኙ።

ብሩክ ሙሉጌታ ባህርዳርን ተቀላቀለ በከፍተኛ ሊጉ ኮልፌ በነበረው እንቅስቃሴ በፕሪምየር ሊጉ በሲዳማ ቡና መለያ መተዋወቅ የቻለው የመስመር አጥቂው ብሩክ ሙሉጌታ በኢትዮጵያ መድን በሁለት...

ወልዋሎዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ወልዋሎ ጋናዊ አማካይ አስፈርመዋል

ጥቂት ጊዜያት ያለ ክለብ የቆየው አማካይ ወልዋሎን ተቀላቀለ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ኢትዮጵያን ወክሎ የሚካፈለው ወልዋሎ ጋናዊውን አማካይ አብዱልባሲጥ መሐመድን አስፈርመዋል። ከሀገሩ ካሬላ ክለብ...

ባህርዳር ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ዩጋንዳዊው አጥቂ ለባህርዳር ከተማ ፈረመ

ባህርዳር ከተማ ዩጋንዳዊውን አጥቂ አስፈረመ። በባህርዳር ከአራት አመት በፊት ተዘጋጅቶ በነበረው የጣና ዋንጫ ላይ ለሀገሩ ሞደርን ጋዳፊ ክለብ ሲጫወት በመልማዮች ዕይታ ውስጥ ገብቶ...